ይስማዕከ ወርቁ፤ ደህንነት ኡ፣ 2012፣ ጥንቅር እና መዘርዝረ ጅሌትዎች (goofs)


ይስማዕከ ወርቁ፤ ደህንነት ኡ፣ 2012፣ ጥንቅር እና መዘርዝረ ጅሌትዎች (goofs)

ዘዉግ፦ ምናብቴ (ፈንታሲ) ልብወለድ (ድብል ከ ዝርዉ ትርፍርፍ የ አለ ፅሑፍ አካል ጋር)
ገፅዎች፦ 238

 “አንድአንድ ጊዜ፣ አዉሬ ን ለ መገዳደር፣ አዉሬ መሆን የ አስፈልግ አለ።” (The Mummy, 20 tom cruise)
“አለም ኡ ከ እንግዴህ ወዲህ ጀግና አይሻም። እሚፈልገው አዉሬ ነው፨” Dracula Untold, 2014
- “እርስ ኡ ነው የ እሚያዋጣው በ እዚህ ጊዜ፣ ሰው መሆን እስኪቻል፣ ወደ አዉሬ መለወጥ!” (ደህንነት ኡ፣ ገ. 69)
በ አንድ ቅልመት (ቤዥ) ሰሌዳ ላይ የ ተቀመጠ ው ጽሑፍ ኡ፣ የ ሴራ ዝርዝር የ አለበት ነው። ሞላጎደል፣ እሚቀነጫጨብ ኡ እና በ ልብወለድ ኡ መሀከል እሚፈስሱ የ ነበር ኡ ኢልብወለድአዊ ሃሳብዎች፣ አብረ ው ት፣ በ ሌላ ቅልመት (ሎሚ) አልኡ። ትርክት እና ሴራ በ አንድነት እማይሄድ ኡ ስለ ሆነ፣ የ ማህበረሰብአዊ አስተያየትኤ (ከመንትሪ)፣ በ አለመታከት ደጋግሞ እነ እርስ ኡ ን ስለ እሚአቆራርጥ፣ በ ሌላ ቀለም እንዲለይ ተገመተለት። በተረፈ፤ ደስታ ንባብ!፨

- ምእራፍ አንድ
ዛሬ እንደ ተጠርጣሪ ሁለት አመትዎች ቤተማሰሪአ ዉስጥ ሆኖ መጨረሻ ፍርድ እየጠበቀ የ አለ ው፣ ስነቁፋሮኛ (ኧረክየለጂስት)፣ ስነፍጥረተሰውኛ (አንትሮጶለጂስተ)፣ እና ዕድርአዊ ስነፍጥረተሰውኛ (ሰዉሻል አንትሮጶለጂስት)፣ የ እርስ ኡ አባት አስማተኛ የ ነበረ ው እና በ አዉሮጳ ሐገርዎች ሲመራመር ም እንዲህ ኡ ጥንትአዊ አስማትዎች የ ሰበሰበው እና በ እራስ ኡ አስማትዎች እሚሰራ ው፣ እና ግል ድርጅት ባለቤት የ ነበረ ው ዲዲሞስ ዶሬ (ሊቀምሁርዎች = ዶክተር)፣ በ ቀደመ ታሪክ ኡ ይህ ሆነ። በ ስም ዋ ኤፍራታ የ ተባለ ች፣ እንደ እርስ ኡ መሆን ተመራማሪነት ን ቢመኝላት እና ስለ እዚአ ብሎ ቢደግፍአት ም መመራመር እማትወድድ የ ነበረ ች፤ እና እዛ ሳቢያ ዉስጥ የ ተናደደባት ሚስት ኡ ከ ደህንነት አሽከር ጓደኛ ው ጋር፣ ትዳር መሰረተ ች። እርስ ኡ ም ሁለት ልጅዎች ኡ ን ከ እራስ ኡ ጋር አስከተለ። ኤፍራታ ን ፈትቶአት፣ ለ ከዳ ጓዳኛ ትቶአት ከ እነ እርስ ኡ ተለይቶ እራቀ። ይህ ን የ እርስ ኡ ክዋኔ ሰዉዎች ቦቅቧቃ ቢሉ ት እንኳ፣ እርስ ኡ ግን ዉሳኔ ዬ ብሎ የ ተረጎመ ው እንደ እሚከተለው ነበር፦ ሰከን ስለ አልኩ፣ ቀና እና አስተዋይ በ መሆን ኤ፣ እና እራስ ኤ ን እንደ ተስፈኛ፣ ተመራማሪ፣ እና ቀና ወላጅ አድርጌ ስለ እምአይ ነው። ኤፍራታ ላይ ደግሞ ይህ ተከናወነ። አዲስ ኡ ባል ዋ ዲዲሞስ የ ተወላት ንብረትዎች ን ወስዶ ሲበቃ ው ጥሎዋት ጠፋ። ከ እዚአ ይህ ም ገፋፊ አመክዮ ሆኖአት፣ ስለ ይቅርታ መጠየቅ፣ ዲዲሞስ ቤት ኡ ተመልሳ መጣ ች። ነገርግን በ እዚኣ መርዝ ጠጣ ች። አፋፍሶ ወደ ቤተሐኪም እየተቻኮለ ወሰደ። ነገርግን፣ ስለ ሞተ ች፣ ላይ-አካልዎች ዋ ተንጣልሎበት የ ተገኘ የ እርስ ኡ አሻራዎች ሳቢኣ፣ ተጠርጣሪ ገዳይ ተደርጎ ለ እስር ኡ በቃ። በ መሀከል ተጋብቶአት ከ ነበረ ች፣ ከ ኦጋዴን ከ አመጣ ት አያና፣ ሁለት ልጅዎች ኡ ም፣ ጋራ እነሆ ተለያየ። ድመት ሲሆን አብራ ው ድመት ሆና ብዙ የ ተጋፈጠ ች፣ ምሁር ብሎ እሚያንቆለጳጵሥአት እና እጅግ እሚወድዳት፣ በ ወጣትነት ስአይሆን ዘግይቶ በ ጎልማሳ ጊዜዎች ስለ አገኘአት እሚያበሽቀ ው ድረስ ተፈቃሪ የ ሆነችለት፣ ሚስት ኡ፣ በ ቂሊንጦ፣ ቤተእስረኛዎች የ ግድያ ወንጀል ተጠርጣሪዎች በ እሚቆይኡበት፣ ዞን ፫ እየተመላለሰች ባል ዋ ን መጠየቅ ተያይዛ ሁለት አመትዎች በ እንዲህ ቆይ ኡ። ይህ የ ቶሎ ፍትሕ ማግኘት መብት ጥሰት እና በ እዉን ኡ ዓለም እስከ አሁን ም በ ስርዓተ ቤተፍርድዎች ምንም ፍትሕአዊ አካሄድ የ አላገኘ ጉዳይ እንደ ሆነ ተሰምቶት በ ሁለት አመትዎች ህገወጥ አፈና ቆይታ የ ተነሳ ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ ሆነበት፨
ከ አንድ ሌላ ቀድሞ ህግዘብ (ጶሊስ) የ ነበረ የ ቤተእስር ኡ እስረኛጓድ (ኢንሜት) ጋር ሲወያይ፣ ዋና ደህንነት የ ሆነ ቀለሜንጦስ (ሜንጦ) እሚባል፣ ህግዘብዎች በ ከወንኡት ግድያ ወንጀል፣ እርስ ኡ ን ግን በ ዉሸት እንደ አስሳሰረ ው ነገረ ው። ዲዲሞስ የ አስአሰረው ይህ ደህንነት መሆን ኡ ን እንዲህኡ አወቀ እና በ እዚህ እዉቀት ግኝት ኡ አልቆ ተደሰተ፨
- ምእራፍ ሁለት
እንደ እዚህ ከ ሆነ፣ በ ቅርብ በ ዉሸት ክስ እና ፍርድ እሚበየንበት ስለ ሆነ፣ ሐቀኛ በ አልሆነ ጉዳይ ከ መታሰር በ አስማት ማምለጫ መንገድ እንደ እሚሻል አሰበ። መቶ እጅ ግን ላይሳካ እሚችል እና አደገኛ የ አስማት ሂደት የ አለ ው ነው። ለ ሶማሊያ ዋ ሚስት ኡ አያን፣ በ እዚህ እንድትረዳው ስትመጣ እሚሰጣት መልእክት ፅፎ አዘጋጀላት። ከ ቢሮው ምልዋጥ (ከ ሰው ወደ እንስሳ እሚለዉጥ አስማት መያዣ ወረቀት) ኡ ን በ መኪና አርራብታ እርቢ-ቅጅ ው ን እንደ ታመጣ በ ማዘዝ ፃፈበት፨
በፊት፣ በ ቅንጦት ዉሻ ሆኖ ከ ደቡብ ኢትዮጵያ አዲስአበባ ድረስ ወደ ሰው መመለሻ አስማት ፍለጋ በ እግርዎች መጥቶ ነበር። መልሶ ከ አያን ጋር ኦጋዴን ታስሮ ስአለ፣ አስማት አስጠንቶአት በ አንድነት ድመት ሆነው ማምለጥ ከወን ኡ። ዛሬ ሜንጦ ለ ምን እንደ እሚያስአስረው ለ ማወቅ በ እሚል ከ ከርቸሌ ሊወጣ ወደ አደገኛ አስማት ኡ ዳግመኛ ዞረ። (ከ አሳሰረ ው ባላንጣ ጋር በ ማበር ሙስና የ በሉት ን አብሮ አጋልጦ ለመበቀል አሰበ ወይም ቢያንስ ተስፋ አደረገ) ምን እንስሳ ሆኖ እንደ እንደ እሚወጣ ተጨንቆ መረመረ። ትልልቅ እንስሳዎች ብሎ አሰበ፤ ነገርግን በ ህግዘብዎች በ ቀላል ሳይመትኡ አይቀር ም ብሎ ተወአቸው። በ መጨረሻ አይጥ ሊሆን ወሰነ። ቀድሞ ስለ አይጥ ስነህይወትአዊ ምስጢር መመራመር ከ አልቻለ ወደ ሰው መመለስ ግን ስለ እሚከብድ፣ እንደ ቀደሙ ጊዜዎች እንዳይፈተን ተጨንቆ ብቻ ግን በ አይጥ መሆን ሃሳብ ኡ ን ቆረጠ፨
- ምእራፍ ሦስተ
ስለ አይጥ እየተረከ እስረኛዎች ን ሊያወራ ዝምታ ው ን በ ቆይታ ው ሁሉ ለ መጀመሪያ ጊዜ ሰብሮ ሁሉ እስረኛ ን ጠራአቸው። ስለ አንድ ደንቆሮ አይጥ በ ዉድድር ተመልካችዎች ሲያሰንፉ በ አለመስማት ኡ የ አሸነፈ ነው ብሎ ተናግሮ የ ማሸነፍ እንጂ ተሸናፊ ስሜት እንደ አይጠናወትአችሁ ብሎ መከረ። እስረኛ ዉ ሁሉ ተወያየ። አንድ ሚስት የ ገደለ ታሳሪ ሚስት ኡ በ አንድ ዓይናማነት ኡ በ ህዝብ ፊት በ ማሾፍ ዋ በ መስቀል ሰቅሎ አሰቃይቶ እንደ ገደላት አወራአቸው። ዲዲሞስ የ ተላከከበት ን ዉንጀላ እንዲህ ኡ አጋራ። ህግዘብ መጥቶ በተነአቸው፨
- ምእራፍ አራት
ዲዲሞስ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እና ስነዉሳኔ (ጶለቲቅስ) ለ ድርሰት ኡ አንባቢ እየ አወራ ቆየ። ዋና ጭብጥ እሚከተለው ነበር። መከፋፈል አብዝቶ ን አለ። ይህ የ ተጠነሰሰ ው አአኅ. (አዲስአበባ ኅዋዊከተማ / የንቨርሲቲ) ዉስጥ ነበር አለ። በ 1969 ዋለልኝ መኮንን የ ብሔረሰብዎች ጉዳይዎች ን አነሳ። እንድርያስ እሸቴ በ በ ደንበኛ የ ኦሮሞ ብሔር ሙሉ ስም የ ብዕር ስምነት በ መጠቀም፣ የ ዋለልኝ ጉዳይ ኡ ን አፋፋመ። ህዋሃት ደርግ ን ተዋግቶ ስልጣን ሲነጥቅ ሃገር ኡ ን በ መከፋፈል እዚህ ጽንሰሃሳብ ዉስጥ ሆኖ መንግሰት መሰረተ። ይህም “አብዝቶ” አንድነት ን መቀነስ አለመ። ብዝ ብሔር ተፈጥሮ አንድነት ይነጠቅ ሆነ። ጭራሽ ደግሞ እርስ-ለ-እርስ ሲጣላ ሀገር-መሪ ን በ አንድነት መቃወም አይችል እና ይተው ም አለ። ይህ ህዝብ ይጎዳ አለ። መሪ ን ግን ነፃ ሜዳ እና ፈረስ ይለግስ አለ። ይህ ን የ ከፋፍሎ መግዛት ፅንሰሃሳብ እየቀነጫጨበ “በ መብዛት መጥፋት” በ እሚል ቃለ ጽንሰሃሳብ ጨምቆ ፍቺ ው ን ሰጥጠ። በ ዉጤት ኡ መከፋፈል እማያልቅ ሃገርዎች የ መፈልፈል ኋኝነትአዊነት (ጶሲቢሊቴ) አለው ብሎ እየ ረገመልን ምእረፍ ኡ ተገባደደ። በ ሃይማኖትዎች እና በ ዝግመተለዉጥ ዉሸት መላምትዎች እሚንቀሳቀስ ኡ አብዝቶ ማጥፋት እሚፈልግ ኡ ናቸው ብሎ ይህ የ ደርግ ተኪ መንግስት ን ይገልጽል ን አለ። በ መጨረሻ መስመርዎች፣ አያን ን በ መጠበቅ ወደ አይጥ ተቀይሮ ለ መዉጣት እንደ ቋመጠ መቀጠሉ ይታወቅ አለ፨
(ዋለልኝ እራስ ኡ የ ጠነሰሰ ው የ ብሔረሰብዎች ጉዳይ እዚህ ወቅት እንዲህ ሃገር አጥፊ ሆኖ መምጣት ኡ እና ሃገር ማጥፋት ኡ ንን፣ ዋለልኝ ቢያይ ኖሮ ፀረ-ዘውግአዊ ተሟጋችዎችቻ ን መሸለሚያ “ዋለልኝ ሽልማት” እንደ ኖቤል ሽልማት እሚያበጅ መሆን ኡ ን ገምቶ ሳለ፨)
- ምእራፍ አምስት
አያን ን በ መቋመጥ ሲጠብቅ ልጅዎች ኡ ን ይዛ መጣች። የ አንድአቸው ልደት ነበር። መልእክት ደብቆ ሰጣት፨
- ምእራፍ ስድስት
ተስፋ በ ማድረግ ለ እራስ ኡ እንደ እሚታወቅ እሚናገረው ዲዲሞስ ሚስት ኡ ምልዋጥ አምጥታ አስገባችለት። ከ እንስሳዎች ጋር መኖር ከ ኢፍትሕአዊ ህዝብ ጋር ከ መኖር ይሻል አለ በ እሚል የ ተነገረው ን ገጠመኝ አስታዉሶ ወደ እንስሳነት ሊቀየር ተደስቶ ተለያት፨
- ምእራፍ ሰባት
ረዥም ወደ አይጥ መቀየሪያ ጥቅል ሰጥታ ው በ ተያያዘ ጦማር ወደ ሰው ግን መመለሻ ጥበብ ኡ ን እሷ እንደ ያዘች ው እና ሲመጣ እንደ እሚያገኝ ፃፈች። እርሱም ምልዋጡ ን በ ቃል ለ መሸምደድ ስለ እሚገደድ፣ ሰፊ ምልዋጥ ኡ ን መሸምደድ ተያያዘ፨
- ምእራፍ ስምንት
ሳይተኛ ሌሊት ኡ ን አጥንቶ ሸመደደ። አያን ስትመጣ ከ እቃዎች ኡ ጋር ምልዋጥ ኡ ን አቀብሎ ልትጠይቀው እንዳትመለስ አስአወቀ። አይጥ ሆኜ ፍትህ በ በደሉኝ ላይ አጊንቼ እስክመጣ ቻው አለ። እርስ ዋ ተስማምታ፣ በ ነፃ  እማይገኘው ን ነፃነት በ ተጠየቀ የ ነፃነት ዋጋ እንዲፈልግ ለ ባልዋ አበረታትታ ተለያይ ኡ፨
- ምእራፍ ዘጠኝ
መንፈቀ ሌሊት ተነስቶ አስማት ኡ ን በ ስነስርኣት ኡ መሰረት ደገመ። ወይም ከ አምላክ ወይም ከ ሰይጣን እንድንሆን የ ይህ ዘመን ወላዉሌነት ን ረግሞ አስማት ኡ ን ፈፀመ። አይጥ ሆነ። እራስ ኡ ን ከ ለበሰ ው የ ተጠርጣሪዎች ቢጫ ልብስ ስር አገኘ። ከቶ መናገር ግን አይችልም። እንዲህ ኡ እስረኛዎች ም ተነስተው ይገድሉት እንደ አይሆን ዘንድ፣ ቶሎ ጎሬ ፈልጎ ብዙ ሲያገኝ ወደ አንድ ኡ ተፈተለከ፨
- ምእራፍ አስር
መናገር ብአይችልም፣ በ አለመናገር መቻል እዉነት ስለ መቆየት ተረከ። አርምሞ ከፍተኛ ትእግስት ፈላጊ፣ በ ክርስትና ህይወት ለ መብቃትም አንድ ቅድመሁኔታ እንደ ሆነ ተናገረ። አርምሞ ከ ኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ምስር (ግብፅ) ከ እዛ ወደ ባቢሎን ከ እዛ ወደ ግሪክ ከ እዛ ወደ ሮም ከ እዛ ወደ ቀረ ው አለም መስፋፋት ኡ ን ዶክተር ዋግነር እሚባል አጥንቶት አለ ብሎ ተናገረ። በ ዝምታ ጎሬ ው ን ሲአጤን ስአለ፣ ከ ሃሳብ ባነነ፨
- ምእራፍ አስራአንድ
አይጥ ከ ሆነ ኋላ፣ ድመት እንደ አያገኘ ው ፈራ። ግን አግጣጫ ው ወደ የት አለም እንደ ሆነ እማያውቀው የ ጉድጓድ መንገድ አገኘ። ሲሄድ የ አይጥ መንጋ ተመለከተ። በሽታ እንዳይይዘው ሰጋ። እድሜ ው በ አይጥ በሽታ እንደ አያጥር በ መጨነቅ ስአለ አንድ አይጥ ግን ወደ እርስ ኡ ቀረበ፨
- ምእራፍ አስራሁለት
ከ አይጥ መሆን ኡ ጋር አያይዞ የ አይጥዎች ለ ጦርነት መዋል ትዝ አለው። እንግሊዝዎች ጀርመንዎች ን አይጥዎች ላይ ፈንጅ አጣብቀው ይዞታ ላይ በ መተው ሲሸሽ ኡ፣ ጀርመንዎች አባረርን ብለው ሲመጥ ኡ፣ የ ተጠመደ ው እየፈነዳ ብዙ ጀርመንዎች መሞትአቸው ትዝ አለው። በ ኢትዮጵያ ተነፃፃሪ እዉነት አለ አለ እና አሰበ። ካዎ ጦና በ ምንይልክ አጥቅቶ-አስገባሪ ሰራዊት ላይ ቀፎ-ንብዎች እየጣለ ጦር ኡ ሲሸሽ ከ ኋላ እየአሯሯጠ በ መዉጋት እንደ ረትታው አስታወሰ። የ ተመለሰ የ ምንይልክ ጦር ን ጦና ሠነፍ ሰራዊት ከ አለው ሰራዊት ኮሳሳ ው ን ቀንሶ ፈንጣጣ አስይዞ እና አስርቦ ለ ዉጊያ ላከ ው። ታምሞ እና ስአይመገብም ስለ አቆየ ው ቶሎ ለ ምንይልክ እጅዎች ተማረከ። ግነ ምንይልክ ጨምሮ ጦር ኡ በ ፈንጣጣ ተለከፈ። ምንይልክ በ ሦስትኧኛ ጥረት ግን አሸነፈ፤ አስገበረ፤ የ ተተኮሰበት ጦና ን አክሞ ለ ወላይታ አስተዳዳሪ አድርጎ ተወ ው። ጦና ወደ አድዋ ሒዶ ምንይልክ ጋር አብሮ በ ጓደኛነት ዘመተ። እቴጌ ጣይቱ ብጡል በ ዉሃ ማገድ የ ጣሊያን ሠራዊት እሚሸነፍበት ን መንገድ የ ፈበረከች ው ከ እዚህ ተምራ ነው አለ፨
የ ቀረበው አይጥ እንዳይነካካ ው በ እሩጫ ወደ ፊት ደፍሮ ሄደ። አይጥዎች ስአይነኩት ተከተሉት። በ ከፍተኛ ፍጥነት ሮጠ፨
ምእራፍ አስራሦስት
አይጥ ሆኖ በ መሮጥ እንደ ወጣ እረሃብ የአዘ ው። ይህ እረሃብ ፍልስፍና ዉስጥ ከተተው። ኢትዮጵያ እና ቻይና ን በ እረሃብ ግብረመልስዎችአቸው ታሪክ አወዳደረ። የ ቀደሙት በ ተራቡ ወቅት የ ተገኘ ኢመደበኛ መብልዎች እየጠሰቅኡ በሉ። እረሃብ አልፈው ሰለጠኑ። ይህ ኢስነምግባርአዊ መብል የ ሆነ ው ባህል ሆኖ ሲቀር ነበር። እዚህ ግን በ እረሃብ ሰዉዎች እንደ ሞት ኡ ቀረ። ይህን ተቃወመ። እንደ ቻይና ሁለንተንአዊ የ መብል ትልምአቅጣጫ (ጶሊሲ) መከተል ይገባን አለ በ እሚል ዘረዘረ፨
- ምእራፍ አስራአራት
እኩለ ሌሊት አካባቢ ከ አአጥሽኅ. (አዲስአበባ ጥበበምርምር እና ሽልፍኖት ኅዋዊከተማ (በ እንግሊዝኛ አፅህሮተቃልዎች፦ አስቱ. “AASTU” እሚሰኘው) ለ ቂሊንጦ ው እስርቤት ተጨማሪ አካለነ-ሀብነት በ ተበረከተ ኢተንቀስአቃሽ ስጦታ እየተደመመ ወደ መሀል አዲስአበባ ገሰገሰ። እሚጠላ ው ን ለመዋጋት አይጥነት ኡ ስለ እሚከልለው ከ ሰውአዊ አደጋ፣ እየተደሰተ ግን ሜንጦ ን በ መፈለግ ችግር ገና ዉጣኔ ዉስጥ ሆኖ ወደ ከተማ ው ደረሰ፨
- ምእራፍ አስራአምስት
አቃቂ ወንዝ ን ስአይሻገር ግን አንድ ስራ ብዙ እሚሰኝ መድሃኒት ቤት ተመለከተ። በ አየው የ እባብ ምስል እባብ ትዝ አለው እና እባብ እንደ አይዉጠው ሰጋ። ብቻ ግን ወደ አዲስአበባ ተወነጨፈ፨
- ምእራፍ አስራስድስት
አቃቂ ወንዝ ድልድይ ሲሻገር ኢሰፓኮ. የ ጀመረ ው መካነዉድድር (ስተዲየመ) ተመለከተ። የ ድርጅት ኡ ም ስነዉሳኔአዊ ምልክት ነበር። ግን ኢኅአዴግ አልነካውም። አያይዞ በ ደርግ ወቅት ሐዋሳ ን የ መራ አንድ ከንቲባ አስታወሰ። የ አፄ ዮሐንስ ራብዕ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅአቸው ነበር። ቀዳሚ ወያኔ የ ትግል አባትአቸው ሆኖ ጠነሰሰ ይባል አለ። እርስ ኡ ለ ጣሊያን ባንዳ ሆነ ተብሎ ም ነበር። ልጅአቸው ግን ህፃን ነበር። ቀኃሥ. ከ አባት ኡ ጋር አለምበቃኝ ዉስጥ አጎሩአቸው። ግን ዘጠኝ አመትዎች እድሜ ስለ ነበረ፣ ልጅ ኡ ን ወደ ጅማ አስተዳዳሪ አስተምረው ብለው በ ስጦታ ላኩት። አስተዳዳሪ ው በ ጅማ ሲሞት ኡ ወደ አርሲ በ ግዞት ተላከ። ይህ አባት ኡ በ ማረፍአቸው አዲስአበባ ሆኖ እንዳይበቀል የ ተወሰነ ነበር። አርሲ ወንዝ ን ተሻግሮ እንደ አይወጣ በ ቄስ ተገዘተ። ቀኃሥ. ቀለብ እየላኩ እስከ ፲፪ ተማረ፣ የአም የ ትምህርት ደረጃ በ ወቅት ኡ እምብዛም እማይደረስበት ነበር እና ወጣት ኡ ን ብርቅ አደረገው። ግን ትምህርት ስአይቀጥል በ ግዝት አክብሮት በ እራሻ ዉስጥ ልብወለድዎች እየተዝናና ሲቆይ አንዲት ሴት ወንዝ አሻግራ አምጥታ ው ድንግልናው ን ወሰደች። ደርግ ሲመጣ ወዲአው የ ቀኃሥ. ጠላትዎች ን ማሰስ በ አደረገ ጊዜ ይህ ን ግለሰብእ እንደ አንድ ጠላት አግኝቶ የ ሐዋሳ ከንቲባ አደረገ ው። ከተማ ው ን በ ዛሬ መልክ ኡ አግጣጫ ከ ቀየሩለት አንድ ኡ ከንቲባ ይህ ሆነ፨
መካነዉድድር ኡ አለመጨረስ ኡ የ ህዝብአዊ መርሐግብርዎች በ ጥራት ስለ እማይያዝ ኡ ሲሰሩም በ ፌዝ እና ሙስና እንዲህ ኡ ም ሰራን ብሎ ለ እረዥም ጊዜ ለ መለፍለፍ ነው በ እሚል ቱልቱልታ (ጵሮጳጋንዳ) ነው ብሎ ተነተነው። ሌላ ው የ አነስሳ ው፦ ቃሊቲ የ ገባ ሌብነት እና ስነዉሳኔ አጥንቶ እሚወጣ እንደ ሆነ አብራራ። ቀጠለ እና አይጥ ለ ሰው መድሃኒት መሞከሪያነት ስለ እሚውል ለ ሰው ዉለታ ዋይ ነው አለ። እነ እዚህ ን እየአሰበ በ ባቡር ሃዲድ መስመር እየተጠነቀቀ ጠላት ኡ ን ፍለጋ አዘገመ፨
- ምእራፍ አስራሰባት
የ አስአሰረው የ ቀደመ ሚስት ቀሚ ው የ ድሮ ጓደኛ ው ነበር። ዲዲሞስ ሦስት ቦታዎች ቤትዎች ነበር ኡ ት። ለ ቀድሞ ሚስት ኡ በ ሙሉ ዉክልና ሰጠ። ለ አዲስ ባል ዋ አውርሳ ው እራስአጠፋች። ጓደኛ ው ቤትዎች ኡ ን እንደ አይቀማ ው ብሎ እንደአስአሰረ ው አወቀ። ለ እዛም ሊገድለው ወይም ሊገደልበት ብቻ ሊዋጋ ው ወጣ፨ ጎተራ ማሳለጫ የ ህዝብ ጎተራ ባዶ ሆኖ ተሿሚ ቪ-ስምንት መኪና እሚነዳበት ነው አለ። እነ ሜንጦ ሲዘርፉ ትመ.ዎች ግን መንገድ ኡ ን ማሳየት አልቦዘኑም፨ ሲነጋ በ ጎሬ ዋለ። ሲመሻሽ ለ እርስ ኡ ስለ ነጋ ወጣ። ወደ መስቀልአደባባይ ደረሰ። ከ ተለያይ ኡ ቤተመኖሪያዎች ኡ በ የትኛ ው ጠላት ኡ እንዲኖር በ አለማወቅ ተወዛገበ፨
- ምእራፍ አስራስምንት
ቦሌ ወደ አለ ቤት ኡ ሲሄድ መስቀልአደባባይ ወይም አብዮትአደባባይ ደረሰ። የ መስቀል ከ ሰላጢን ብሎ ይህ ን ሃይማኖትአዊ እና ስነዉሳኔአዊ አደባባይ ገለፀ። መንግስት ም ሃይማኖትም እሚጠቀመ ው አደባባይ እንደ ማለት ነው። በ ደርግ ሱማሌ ስትተነኩስ መንግሰት ኡ ኃይለማርያም (ኮሎኔል) ከ እንጦጦ ተራራ በ ተገኘ ባህርዛፍ እንጨትዎች በ ተበጀ ኡ ማታለየ ጠብመንጃዎች ትልቅ የ ወታደር ትርዒት አስመልክተው፣ ብዙ ወታደር እንደ አለም በ ዉሸት ጨምረው በ ማሳወቅ፣ አለምአቀፍ መገናኛብዙሃንዎች ዘግበው ዚአድ ባሬ (የ ሱማሌ መንግስት ሊቀመንበር) እንዲፈራ አድርገው ነበር። ይህ ን እየ ተረከ ወደ ቦሌ ው መድሃኒአለም ቤተክርስትያን ጀርባ ቤት ኡ ሳይነጋ ለ መድረስ ከ መስቀልአደባባይ ኡ ነጎደ፨
- ምእራፍ አስራዘጠኝ
ቦሌ የ አለ ቤት ኡ አጥር ን ወጣበት። ወደ ዉስጥ ለ መዉረድ ግን አይጥ አጥማጅ መርዝ ከ አለ ፈራ። ሃገር በቀል የ ሆነ አይጥ መርዝ ማምረት ን ተቃወመ። ጥሬ ስጋ መመገብ ሰፊ ባህል ሆኖ ኮሶ መድሃኒት ግን ከ ባህርማዶ በ ዉጭ ገንዘብ ይገባአለ አለ። የ ችግርዎች መሰረት ስአይፈታ የ አነሰ እሚአስቸኩለው ነገር በ መሰራት ኡ ይህ ኢአንክሮትአዊ (ኧንክሬትካል) አያያዝ እንደ ጎዳ አስረዳ። አያይዞ፣ ስለ መንገድ ዳር ድምጽ ብክለት ተችቶ ተናገረ። በ አዲስአበባ መንገድ ዳርቻዎች እራስ መሸወድ ስለ አለ ብቻ እሚታለፍ ጤነኛ እማይታገሰው ብክለት እንደ አለ አሳወቀ። ስለ ቤትኡ ሲአስብ ደግሞ ዛሬ የ አለ ን ደሃ ኪነህንፃ ጥበብ ረገመ። ከ ጎንደር፣ አክሱም፣ ላሊበላ እና መሰል ባህልአዊ ኪነህንፃዎች መማር እና መመራመር በ ተመለከተው ትምህርት ስርአትም በ ኪነህንፃኛዎች (ኧርኪተክትስ) ም እንደ ሌለ በሽቆ በ መናገር፣ ከ ግሪክ ኪነህንፃኛ አስመጥቶ እንደ ገነባ ው አስታወሰ። ሌላ ው የ አይጥ እና በረሮ ወይም ሌላ ፍጥረትዎች እንክብካቤ እንደ እሚአሻቸው ተከራከረ፨
- ምእራፍ ሃያ
ምድረ ጊቢ ው ሲገባ አዲስ ዘበኛ ቤት መሰል ቅርፅ ቆሞ ተመለተ። ይህ ን አይቶ ቤተመንግስት ማደስ ከ እዛም አራትኪሎ ቤተመንግስት ታወሰታወሰው ው። ጠሚ. አብይ አህመድ (ሊም.) በ ንግግር እና ፍቅር ሃገር አትግዛ እሚል ግልጽ ምልር ሰጠ። ጠላት እንጂ ወዳጅዎች መሰብሰብ አያስፈልግም አለ። አያይዞ ስለ ቁመት እና መሪነት አመጣ። ታዋቂ አምባገነን እና ዝነኛ መሪዎች በ አጭርነት እንደ እሚታወቅ ኡ ተናገረ። ቀጣይ እሚመጣ መንግስት መሪ ማዘጋጀት እንደ እሚገባ ገለጸ፨
- ምእራፍ ሃያአንድ
አሁን ዘበኛ ቤት በ አለው ቤት ጥራጥሬ አጊንቶ ቀማመሰ። ቀጠለ እና መሰለል ሊጀምር ም አሰበ እና ስለላ ን እንደ እሚከተለው አሰበ። ሰላይ እራስነፃማዉጣት ን ማቅደም አለበት። እንሰሳ መሆን (ስለ እማያስጠረጥር) ለ መሰለል አመቺ ነው ጭምር፨ ስለ ቀድሞ ጓደኛ ው እና አሁን ጠላት ኡ፣ ሜንጦ ይህ ን አስታወሰ። አባት ኡ አማራ ስለ ነበር ትግሬ እናት ኡ ኢህአዴግ ሲገባ ነፍጠኛ ብላ ፈትታ መቀሌ ገባች። አብሯት ትንሽ ትግርኛ የ ለመደው ሜንጦ ከ ዲዲሞስ ሲገማኝ ዲዲሞስ ግን በ ጉያ ው አግብቶ ደቀመዝሙር አድርጎ አሰለጠነ ው። ግን ሜንጦ ሚስት ኡ ን ከ ንብረት ኡ ጋር ዘረፈ። ጠበቃ ለ ሟች ሚስት ኡ ቀጥሮ ዲዲሞስ ን ወንጅሎ እየተከራከረ ነው። ስለ እዚህ ከ ሃገር አልወጣም በ ስለላ እደርስበት አለሁ አለ። ይህ የ ሆነ ው፣ ሜንጦ ስለ አልተማረ ነው አለ። የ ተማረ ወጀል አይሰራም። ግን ሃገር በ “ተማረ” እየተዘረፈች ነው አለ፨
- ምእራፍ ሃያሁለት
የ አይጥ እድሜ እስከ ሦስት አመትዎች ስለ ሆነ የ ገባበት አይጥ እድሜ ን ዉሃ ላይ የ እራስ ኡ ን ፊት በ ማየት ማወቅ ፈለገ። ከ ሁለት በላይ እንደ ሆነ አዉቆ አለ፤ እና ግን ቶሎ ሳይሞት ስራ ው ን አፍጥኖ ሊከውን አቀደ፨ የ ጊቢ ው በር ተንኳኳ። ግን የ ገቡት ቻይናዎች ነበር ኡ። ቤት ኡ ን ለ እነ እረስ ኡ አከራይቶ ነበር ማለት ነው። አይጥ ወጥመድ ነበርአቸው። ይዘው እንዳይበሉት ተጠንቅቆ ወደ ሌላ ው ቤት ኡ ሊገሰግስ አሰበ። ስለ መሸ፣ መኪና እየ ቀነሰ ነበር። ጥቂት ጨምሮ ይምሽ እና እሄድ አለሁ አለ፨
- ምእራፍ ሃያሦስት
ማዕከልአዊ አካባቢ ከ አለው ቤት ለ መሄድ ወሰኖ ወጣ። በ ቤተዳንኪራ ቀፋፋ ሙዚቃዎች ወደ መንገድዎች ፈስሰው ሰማ። እና አቅለሸለሸ ው። የ ዛሬ ሙዚቃዎች ቀፋፋ እንደ ሆኑ አስቦ ማምለጥ ፈለገ። ሙያአዊነት (ጵረፊሽንሊዘም) እንደ ጠፋ በ እርስ ኡ ታክቶት ተናገረ። ጋዜጠኛዎች እንዲህ ኡ ዝቅተኛ ኢሙያተኛዎች እንደ ሆን ኡ ተማርሮ ገለፀ። የ ምንይልክ ሁለትኛ ሃዉልት ስለ ጡት ቆረጣ ሃውልት ኡ አስታወሰ ው (አኞሌ ሃዉልት)። በ እዚያ ኦሮሞዎች መኩራት እንደ ሌለብአቸው፣ አማማራ እዚህ ድረስ ገዝቶን ነበር ብሎ ሽንፈት መግለጫ እንደ ሆነ አሳወቀ። ገናም፣ ዮሐንስ እሚባል ትግሬ ንጉስ የ አማራ ምላስ እንደ ቆረጠ፣ ኦሮሞዎች ቆለጥ እንደ ሰለበ ኡ እና ሌላ ው ግን በ ቆሻሻ ታሪክ እንደ እማይገረም እና ኦሮሞ ፍቅር ሲገባ ው ወይም ዉስጥ ኡ ሲነፃ ሃዉልት ኡ ን እንደ እሚያፈርስ ገለፀ። ማእከልአዊ ሲደርስ ለ እይታ የ ተከፈተ ማእከልአዊ ቤተእስር ትዝ አለው እና ገብቶ ተመለከተ። እጅግ አምሮበት እንደ አሸበረቀ ሲአይ ይህ ህዝብ መካድ ነው አለ። ታሪክ ማጥፋት ነው፤ በ እዚያ ቤተእስር  የ ተሰቃየ ኡ፣ ታሪክአቸው ን ሲነግር ኡ እና የ ሰሙአቸው ሄደ ው ቢአይ ኡ ምንም እዉነት እንደ እማይሆን በግኖ ገለጸ። አዲስ የ ቀደመ ው ማእከልአዊ እስርቤት ግን ሌላ ቦታ እንደ ዞረ ገምቶ የት ይሆን አለ?፨
- ምእራፍ ሃያአራት
በ እዚህኛ ው ቤት ኡ ሲገባ አሮጊት ነጠላ ስትቋጭ አይቶ የ ቀለሜንጦስ እናት መሆንአቸው ን አወቀ። ወዘ ቤተዘበኛ ዘበኛ ው በ ስልክ ሲአወራ አደመጠ። ስለ ዲዲሞስ ማምለጥ በ ጋዜጣ እንደ ወጣ እና ሜንጦ እማያውቅ መሆን ኡ ን፣ ሜንጦ መቀሌ ዓዲ እሚባል ኢትዮጵያ ን እሚቆጣጠር ድርጅት ጋር እንደ ሆነ፣ የ ቀድሞ ጓደኛ ው ሚስት ን ዘርፎ አሰቃይቶአት እንድትሞት እንደ አደረገ፣ አሁን በ አራትሺህ ደመዎዝ የ ሜንጦን እናት እንደ እሚጠብቅ ወዘተ. አወራ። ዲዲሞስ በ እዚህ ሃሳብ ገባ ው። መቀሌ ጊዜ ፈጅቶ ይደረስ አለ። እርስ ኡ ግን እድሜ ው አጭር ነው። መቀሌ ደግሞ እሩቅ ነው። ብቻ ሜንጦ ን ፈልጎ ሲአገኝ ሰው በ መሆን ሊገዳደር ቆርጦ አለ። አንድአች ግን ሃሳብ መጥቶለት ወደ መርካቶ ተክለሃይማኖት ሄደ፨
- ምእራፍ ሃያአምስት
ገና ሳይመሽ መጠበቅ አላስችል ብሎት እየተጓዘ አሰበ። የ አጠፋ በ ሰማይ ይቀጣ አለ። ግን እርስ ኡ ለ ሜንጦ አጸፋ አሁን መመለስ እንደ አለበት እየአወጣ እና አወረደ ወሰነ። የ ጣሊያን ሰፈር የ ቀረ አካባቢ ው ሲፈርስ አልፈረሰም። ጣሊያን የ ቀበረ ው ወርቅ ስለ አለ በሂሂደት እየተፈለገ ነው አለ። በ ቅምቡርስ እሩቅ የ መጓዝ ልብአምማነት ተደፋፍሮ እንደ ቅምቡርስ በ እግርዎች ኡ ግን ስአይሆን በ እሚፈልገ ው መኪና ነው አለ። ይህ ን እሚፈልገው ን ወደ መቀሌ ተጓዥ መኪና በ አቅራቢያ ተመለከተ ው፨
- ምእራፍ ሃያስድስት
መኪና ሞሎቶ ወጡ። ፖርቶ መጋላ ላይ ከ አንድ የ ኩንታል ጤፍ ቀዳዳ ቦርቡሮ በ መግባት ተመገበ እና ተደበቀ። የ እንደራሴ ቤት ተመራጭዎች ስራአቸው ይዘት አልባ ነው ብሎ አሰበ። ቆየት ብሎ በ አዲስ - አዳማ ፈጣን መንገድ መኪና ው ገባ። አማራዎች ወደ ትግራይ በ እነእርስ ኡ በኩል አናስገባም ስለ አሉ በ ረዥም ተቀያሪ መንገድ መሄድ ነበረብአቸው። የ እነ ሜንጦ ስንውሳኔ (ጶለቲክስ) ይህ ን አመጣ አለ። ሃብታም የ ሆነ ኡ ታጋይዎች እንጂ ታች የአለ አይደለም አለ። ግን ታች የአለ እየተሰቃየ ነው። የ ሰው ዘር መገኛ የ አስባለች ድንቅነሽ እየ አለች ን ዘር እየ አለያየ ን ነው አለ። ግን በ እዚህ ጊዜ የ እእሚአብረቀርቅ አንድነትአዊ ተህባር እሚሰርኡ የ ቅንነት ሽልማት እሚገባአቸው ሰዉዎች አሉ ብሎ አሰበ። ጎንደር በአለስልጣንዎች የ ላኩት ወሮበላ የ ትግሬ ቤትዎች እየ መነጠረ ሲሰርቅ አንድ ኡ ትግሬ ሸሸ። ጎረቤት ኡ ዘርፎ ት ትግሬ ው በ ሰላም ጊዜ ሲመለስ መለሰለት። ታስሮ የ ሰማ ው የ ደብረማርቆስ ታሪክ እንዲህ ኡ ትዝ አለው። የ ኤርትራዎች ንብረት ጠብቀው ዛሬ ሀገርዎች ኡ ሲስማሙ አስረከቡ። ወልቃይት ን ትግሬዎች ሲአጠቁ ቀድሞ አንድ ትግሬ ለ አንድ ወልቃይት ደዉሎ አስአወቀ እና መጥቶ በ ዉሸት መትቶት ተመለሰ እና አለቃዎች ሲአዩኝ አምርሬ ትንሽ መትቼህ ነበር ይቅርታ አለው። ቅን እንደ እሚምር ግን አጥፊ እንደ እሚዋጋ ሰው ሲሆን ይህ ን እንደ እሚአደርገው ማለ። አዳማ ደረስኡ፨
- ምእራፍ ሃያሰባት
የ ተለያይ ኡ ሥፍራዎች በ ፍተሻ እየተቆመ፣ በ ጉቦ እየታለፈ ብዙ ተኬደ፨
- ምእራፍ ሃያስምንት
ከፍተኛ ፍተሻ በ ሞላ ው መንገድ ጉዞ እንደ ተቀጠለ መቀሌ ን እየተቀራረብኡ መጡ። ወደ ጫት ተጠቃሚዎች ከተማዎች ደርሰው በ ጫት ወሬ እንጂ ሃገር አይደምቅም አለ። የ ተራቆትኡ ተራራዎች ይዘው እንኳ ግድ አላልአቸው ም አለ። ቀጥሎ  አጫጫር ቤትዎችአቸው ን ተቸ። ምን ብዙ ቤተሰብ ቢኖር አጭር ቤትዎች በ ኢትዮጵያ የ ጠባብ አመለካከትዎች ማስረጃ ናቸው አለ፨
- ምእራፍ ሃያዘጠኝ
ሹፌር ኡ በ ብዙ ፍተሻዎች እየተበሳጨ መቀሌ ተደረሰ። ግን አንድ ደህንነት ሰዉዎች የ አንድ ተሳፋሪ መታወቅያ አይተው ዘር፦ አማራ ስለ እሚል አጥብቀው ጠየቁት። አንድ ሽማግሌ ግን ወርደው ከ አብሮት የ መጣ ወጣት ጋር በ ትግርኛ ተከራከሩለት። እናት ኡ ትግሬ ናት ሸገር ተወላጅ ስለ ሆነ ትግሪኛ አይችልም፣ እናት ኡ ጋር እየሄደ ነው አሉ። ግን ፈታሽ ኡ ጥያቄ ው ን አፀና እና መታወቂያ ው ን ቀደደበት። በ መጨረሻ ሽማግሌ ው በ መኪና ሲወሰድ ኡ አይጥ ኡ ዲዲሞስ ወርዶ አንድ አሮጌ ቤት ገባ፨
- ምእራፍ ሠላሳ
መቀሌ ሁለት ሳምንትዎች ከ እባብዎች ሁሉ እየአመለጠ በ አሳር ሰንብቶ ሜንጦ ን በ መፈለግ ግን ድካም ብቻ አተረፈ። በ አስራሦስትኛ ክዘ. የ ተቆረቆረች ው መቀሌ፣ የአኔ፣ መገበያያ ው አሞሌ ከ አፋር ቀርቦ እሚመጣበት ስለ ነበር። አፄ ዮሐንስ አራተኛ፣ በ መቀሌ ቤተመንግስት አሳንጸው በ መናገሻነት ተቀምጠውባት ሱዳን ሲአስቸግርአቸው፣ ለ ሃገር በ አንድነት በ ጋራ እንዋጋ ለ ማለት ወደ ጎጃም ንጉስ ሄዱ። አንድ ታሪክ አዋቂ የ አለው ይህ ታሪክ ከ ሆነ፣ የ ጎጃም ንጉስ ግን ለ ማበር ብመጣ ምንይልክ ሃገር ኤ ን ይይዝብኝ አለ አለ። አፄ ው ወደ ምንይልክ ሲገሰግስ ምንይሊክ ቀድሞ ሰማ። ነጭ በግ ሸልቶ በ ዋርካ ማጣበቂያ ሰው ላይ ለጥፎ አቡየ ገብረመንፈስቅዱስ ን አስመስሎ በ አቡዬ ቀን ተራራ ላይ አዉጥቶ አፄ ው ሲደርስ አስናገረ ው። “ወደ ሰሜን ተመለስ። ወደ ምንይልክ አትምጣ። ታሸንፍ አለህ።” አስባለው። ፈጽሞ ክርስትያን መሪ ነበር እና ይህ ን ሰምቶ ተመለ። ተዋጋ። ቢአሽንፍ ኡ ም ግን ድርቡሽ በ ሌሊት መጥቶ ቸብቸቦአቸው ን ቆረጠ። ምንይልክ ንጉሰነገስት ተብለው ነገሰ ኡ። ትግሬዎች አማራዎች ን በ እዚህ ቂም መጥላት ተያያዝኡ ሲል ለ ዲዲሞስ አለው። ግን አፄ ዮሐንስ አፄ ተክለጊዮርጊስ ን በ ጨለማ አስረው አሳውረው ነበር። የ እንግሊዝ ን ጦር መርተው ወደ ቴዎድሮስ በ ማምጣት እራስማጥፋት እንዲአደርግ አድረገው ም ነበር። የ መቀሌ ሰው የ ተከበረ ነው። ግን መሪዎች ኡ ከ መቀሌ የ አለ ትግሬ የ ወለደአቸው አይመስልኡም። ህዋሃትዎች የ ደርግ ጦር አማራ ነው ብሎ ትግሬ ን አነሳስተው እንዲደግፍአቸው አደረጉት። ግን የ ደርግ ወታደር ብሄር አያውቅም ነበር። እንዲአውም ብዙ አባልዎች ኡ ትግሬዎች ቢሆን ኡ ም መደበኛ ትግሬ ግን በ የዋህነት ትርክት ኡ ን ተቀበለ። አማራ ሃገር ደግሞ ደርግ ኦሮሞ ነው ብለው ኦሮሞ ን አማራ እንዲጠላ አደረግኡ። አዲስአበባ ደግሞ ለ ኦሮሞ አማራ ጠላትህ ነው አሉት። ጡት መቁረጥ ትርክት ፈጥረው አጣሉ፨
መቀሌ ን ዞሮ ጠላት ኡ ን አጣ፨
- ምእራፍ ሠላሳአንድ
በ ቤተመሸታዎች እየዞረ ሊፈልገው ወስኖ ሲመሽ ተንቀሳቀሰ። ሃብታምዎች እሚጠጡብአቸው ጋር እየ ዞረ አጣ ው። ግን ዝነኛ በአለስስልጣኖች በ ሁካታ ሲዝናኑ ተመለከተ። ከ 1968 ጀምሮ፣ ህዋሃት (ሃያዎች ኡ) ሲመሰረት፣ ትግራይ ኢተገቢ ድንበር ተሰጥቶት እንዲገነጠል አስበ ው ነበር አለ። ግን በ አማራጭ መንገድ ሄዱ። ኢህአፓ ዉስጥ ስለ አማራ ይታገል ኡ የ ነበር ኡ ታጋይዎች ን ቀላቅለው ጦርነት ኡ ን እየገፍኡ አዲስአበባ ብአይደርስኡ ትግራይ ትገነጠል እንደ ነበር 1968 ዓም. ዉስጥ መግለጫ ጽፈው አሉ። ከ እዛ ም፣ እየአጭበረበሩ ሃገር ን በ መግዛት መገንጠል አቋም ን ለዉጠው እንደ ቆይ ኡ እና በ ህዝብ ተባርረው ዛሬ መቀሌ ሸሽተው በ መቀሌ ግን ስአይሆን ብርጭቆዎች ዉስጥ ተደብቀው አሉ አለ። ዛሬ ም ግን ቤተሰብዎችአቸው በ እየ አደገ ሃገር ተቀምጠው ከ መቀሌ ብርጭቆዎች ግን አጠገብ ሆነው ህዝብ ማተራመስ እንደ አልተውዉ ተናገረ። ጠንብዘ ው ሲአዉካኩ ከ አየአቸው ክለብ ማዉንቴን ወጥቶ ወደ ክለብ ኢቦኒ አመራ፨
- ምእራፍ ሠላሳሁለት
በ ኢቦኒ ክለብ ጣሪያ ወጥቶ ሲመለከት ሜንጦ እየጠጣ ከ ሁለት ሴትዎች ሲደንስ ተመለከተ። ስለ ሙት አክባሪነትአችን አነሳ። ሙት በ ዉድ ወጭ ይቀበር አለ። በ ቁም አይወደስም። ሲሞት ግን ይንቆለጳጰስ አለ አለ። ሜንጦ ከ ክለብ ሲወጣ አስር ጋሻጃግሬዎች (ጋርድዎች) በ መኪና ከ ሴትዎች ኡ ከትተው በ ተለያይ ኡ መኪናዎች ሲገቡ ዲዲሞስ አይጥ ኡ ከ ዋና ዋ መኪና አናት ቶሎ ተሰቀለ፨
- ምእራፍ ሠላሳሦስት
ወደ መኖሪያ ቤት ኡ ሴትዎች እና ሜንጦ ን ተከትሎ ገባ። እነ እርስ ኡ ሲሳረሩ ስአለ፣ የ አንድ ኢህግአዊ (ሰፊ) ትግራይ ክልል ካርታ ግድግዳ ላይ ተመለከተ። ዓዲ እሚል አብሮት ሲመለከት ዓዲ ወይም እንደ ማለት እንደ ሆነ አስተዋለ። እና ወይም ኢትዮጵያ ን መግዛት ወይም ብዙ መሬትዎች ቆርሶ መገንጠል ነው ብሎ አሰበ። ካርታ ው ን ገፍቶ ጣለ። ተረብሸው ሲመጥ ኡ ሁሉን መኖርያ አድራሻ ስለ አገኘ ወደ አዲስአበባ ለ መመለስ እና ሰው ለ መሆን ወጣ። በ መጣበት መኪና በ ምሽት ኡ ተሳፈረ፨
- ምእራፍ ሠላሳአራት
የ ኢትዮጵያ ጣምራመንግስት አሃድ አባልዎች ስም ኡ ክልል ነው። ክልል ማለት ግን ነፃ ወታደር እና ድንበር ጋባዥ ነው። ስለ እዚህ የ ኢትዮጵያ ክልልዎች አይባል አለ። ምክንያት ኡ ም፣ ከ ዉህድ ሃገርአዊነት ይቃረን አለ በ እሚል ነው አለ። ክፍለ ሃገር የ ሃገር ክፍል ወይም አካል ማለት ስለ ሆነ ሁለትኛ ው ን መጠቀም ይሻል አለ ብሎ ተከራከረ። ከ መቀሌ አዲስአበባ የ አሉ ከተማዎች ን መዘርዘር እየሞከረ አዲስአባባ ከ ሰፈር ኡ ቀበና ደረሰ። በ አገኘ ው አጋጣሚ በ ምሽት ኡ ከ መኪና ው እራስቅል ወርዶ ወደ ቤት ኡ ገሰገሰ፨
- ምእራፍ ሠላሳአምስት
ቀበና ወንዝ ተሻግሮ በ ቤት ኡ ሲገባ ወደ ግል ክፍል ኡ ሄደ። በ እዛ በ ሱማሌኛ አያን የ ፃፈች ው መሆን የ አለበት መልእክት አገኘ። ወደ ሰው እሚቀይር ድግምት ደግሜበት አለሁ እእና ወደ ዉሃ ው ግባ ይል ነበር። ምልዋጥ ኡ ዉሃ ስለ እሚፈልግ እንደ አላስረከበች ው አስስቦ እንደ እራስ ኡ ስለ እሚአምናት ወደ ዉሃ ው ገባ፨
- ምእራፍ ሠላሳስድስት
አያን በ አዘጋጀች ው ዉሃ ተዘፍዝፎ በ እንቅልፍ ተመታ። ሲነቃ ሰው ነበር። ግን መንቀሳቀስ እና ማውራት አቃቄው። ደግሞ ተኛ። ደግሞ ነቃ። አሁን ተስተካክሎ እራስ ኡ ን ሆነ። የ ተአጋጀለት ጥቁር ሱፍ በ ነጭ ሸሚዝ ደና ኮፍያ አድርጎ ተነሳ። ወደ ሰው ሲቀየር ስንት ጊዜ እንደ ቆየ ምንም ፍንጭ አጣ። በ ልጆች ኡ፣ ሚስት ኡ እና መሮ እሚባል ዘበኛ ው እራስ ኡ በ ቅርበት አለመገኘት እየ ተገረመ ወደ ዉጭ ከ መጽሐፍትዎች ተንበሸበሸ ክፍል ኡ ወጣ፨
- ምእራፍ ሠላሳሰባት
ሰው ሆኖ ቤት ኡ ን ቢፈትሽ ማንንም አጣ። ተጨነቀ። ሰዓትዎች ቆይቶ፤ መሮ፣ ቀለብ እምትባል (ቤትሰራተኛ) እና ሁለት ልጅዎች ኡ ገቡ። አያን እርስ ኡ ሲፈታ በ ህግዘብዎች ታስራ ስድስትኛ ቤተእስረኛዎች እንደ ገባች እና አሁን ም ጠይቀዋት እንደ ተመለስ ኡ ለ ዲዲሞስ አረዱ። በ ቀረ መሮ ን፣ ሁሉንም ወደ ዉስጥ አግብቶ ቀጣይ እቅድ ኡ ን ለ መሮ አጋራ። ሃብታም እንዲመስል ዉድ ልብስዎች ገዝቶመት፣ ዱርዬዎች እንዲቀጥር አደረገ ው። ከ አሉበት ቤት ቀጣይ የ አለ አጎራባች ባዶ ቤት ተከራይ ብሎ ም አስከራየ ው። ሜንጦ እናት ኡ ን ከ እሚአስጠብቅበት ቤት እናት እና ዘበኛ ው ን አሳግቶ እንዲመጣ አደረገ። አዲስ ቤት ታስረው ሁለት ኡ ም ገቡ። መሮ አብሮ የ ሰበሰበው ን ዶሴዎች ሁሉ አስረክቦ፣ በ ፍትህ ፍለጋው የ ከዳው ሜንጦን በ ማደን ሁሉ ሊአግዝ ቃልኪዳን ገባ። ሜንጦ ን ለ ማምጣት ይህ ን አድርገው፣ የ መጥኡ ወዲአውአዊአሽከርካሪገመድዎች (ዩኤስቢ. ፍላሽዎች) ሲበረብር እማይታመን ተንቀሳቃሽምስል ጋር ተጋጨ፨
- ምእራፍ ሠላሳስምንት
የ አገኘ ው ተንቀሳቃሽ ምስል ሜንጦ በ ደበቀ ው መቅረጫ የ ተቀረጸ ሲሆን ለ ህግዘብዎች እና ዳኛዎች ሙስና ሲአቀብል ይታይበት አለ። መሮ ይህ ን እየአስመለከተ በ ማስፈራራት እንደ አሻ ው ውሳኔዎች እንዲወስኑለት ሲአስደርግ የ ነበረበት ነው ብሎ ትርጓሜ ሰጠ ው። ከ ሜንጦ እናት ስልክ አስጥቶ ደወለለት። የ አገኘው ተንቀሳቃሽ ምስል እንደ እሚአስፈርድበት እና ለ ፀረሙስና ኮሚሽን እንደ እሚአቀርብበት አሳወቀ። ሜንጦ ተማጠነ። ዲዲሞስ አያን ተፈትታ እንድትላክ ጠየቀ። እናት ህ ን ግን መጥተህ አግኛት ብሎ አሸብሮ ተወው፨
- ምእራፍ ሠላሳዘጠኝ
አያን ተፈትታ ቤት ገባች። ታጥባ በ ደስታ በ አንድነት ተመግበው ከ ተለያይ ኡ ጀምሮ እስከ ተፈታችበት የ አለ ሁሉ ታሪክ ኡ ን አብራርቶ ገለጸላት። ሜንጦ ሲመጣ ስጋትአልባ ሁኔታ ዉስጥ ሊዋጋ ው በ እሚል፣ በ ቀረ ከ መሮ ሁሉ ምም ወደ ሂልተን ሆቴል እንዲቆይ ኡ ከ ጠቃሚ መረጃዎች ጋር ሸኘአቸው፨
- ምእራፍ አርባ
አዲስአበባ ደርሶ በ ቱሪስት ሆቴል ተገናኝ ኡ። ሦስት ቦታዎች (ማእከልአዊ፣ ቦሌ እና አባኮራን)   አሉ ቤትዎች ኤ በ ስሜ ዞረው እንዲመለስኡ አድርግ አለ ው። ይህ ን ሁሉ በ ዉሎ ፈጽመው፣ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ተገናኝ ኡ። አያን መጥታ እንድትቀላቀል ዲዲሞስ ጥሪ አደረገ። መጥታ ተቀላቀለች። ወዲአው፣ ብዙ ሰዉዎች ከበብቡአቸው። ሜንጦ እጅ ስጥ ተባለ። ሊአመልጥ ሲል ቆሰለ እና ተያዘ። ከ ፀረሙስና ተቋም ጉዳይ ኡ ን ከ መረጃዎች ጋር አያን አቀብላ ነበር እና ይህ ማሰር ተፈጸመ። ዳኛዎች፣ ህግዘብዎች፣ ከ ጃግሬዎች ኡ ጋር በ አቀበለች ው ተንቀሳቃሽምስል መረጃ መሰረት ተጠርጥረው እንደ ታሰር ኡ አያን አበሰረች ው። አሳሪዎች ወደ ዉጭ ሲወጥኡ፣ አያን እና ዲዲሞስ ወደ ሆቴል ኡ ከፍተኛ ወለል በ አሳንሰር ተሰቀል ኡ። መሮ፣ የ ሜንጦ እናት እና ዘበኛ ዋ ን ወደ ሜንጦ ትክክለኛ ቤት ሊልክ ወጣ። ብዙዎች በ ፍትህ ማጣት ታስረው እንደ እሚማቅቅ ኡ አሰበ። እንደ እሚአስፈታአቸው ቃል ለ እራስ ኡ ገብቶ የ አያን ከንፈርዎች ን ሞጨሞጨአቸው፨
ጅሌዎች እና ነጥብዎች
1. ዲዲሞስ ለ ሚስት ኡ እስርቤት እየአለ፣ መልእክት በ አስቸጋሪ ሁኔታ ወረቀት ዉስጥ ለ መፃፍ ምን አስጨነቀው? ለ ምን በ ቃል አልነገራትም?
2. ኦጋዴን ከ ሴት ጋር ታስሮ ነበርን? ሴት እና ወንድ አንድ ላይ ይታሰር አለን? አልተብራራም። እስርቤት ግን ሲይአዝ ኡ፣ በ ፆታ መለያየት አለ፨
3. ጠሚ. አብይ አህመድ (ሊም.) ጋዜጠኛዎች ፈትቱ እንጂ ፍትህ አጥተው ማንም ስአያቅአቸው እሚገኝ ኡ ብዙዎች ግን እንደ ታሰር ኡ አሉ። ፍትህ ስርኣት ማሻሻል እንጂ ታዋቂ እስረኛዎች ን በ መፍታት ብቻ ፍትህ የለም ብሎ አነሳ። አላግባብ የ እሚቆይ ኡ ዜጋዎች ታዋቂ ስለአልሆንኡ እንዲሰቃይ ኡ እሚተው ኡ ብዙ ናቸው የ አለ ው ምርጥ ሃሳብ እና የ ስነዉሳኔ ግብዓት ነው፨ (18)
4. ትልቅ እንስሳ ሆኖ ከ ቤተእስረኛዎች አምልጦ አይወጣም፣ በ ቀላል ኡ በ ጠባቂዎች ይመታ አለ። ይህን አዉቆ ግን ታዲያ ከ ጅብ፣ ግመል፣ አንበሳ፣ ነብር፣ አህያ፣ ግመል፣ ወዘተ. መሀከል አንድ ኡ ን ወደ መሆን ለ መለወጥ መጨነቅ ለ ምን ፈለገ? (20)
5. (56) ላይ ቂሊንጦ በ ከፍተኛ ፍተሻ ምንም እንደ እማይገባ ይገለፅል ን አለ። ወረቀት እና ብእር ከ ዘረዘረአቸው እማያልፍ ኡ ቁስዎች መሀከል አሉ አለ። ግን በ አፍ ማስረዳት ፈንታ ከ አለ ምንም ችግር በ መፃፍ የ አዘጋጀው ወረቀት እና ብእር ታዲያ ከ የት አጊንቶት ነው?
6. (90) ስነሂወትአዊ ዉጊያ በ ኢትዮጵያ ታሪክ ም ነበር ብሎ የ ካዎ ጦና እና ምንይልክ ጦርነት ን አስታወሰ። ሲቆጥር ግን አንድ የ አለው የ መሬት ቆፍሮ ሹል እንጨትዎች ማቆም እና ምንይልክ ጦር ን መጋለቢያ ማስአጣት ኡ ን ነበር። ይህ ግን ስነህይወትአዊ ጦር ዉጊያ አይደለም። አንድ ዉጊያ ዘዴአዊነት (ሰትረተጂ) እንጂ። ትልቅ የ አመዳደብ ወይም ለይቶ የ መገንዘብ ጉድፍ፨ ግን ተጨማሪ ስህተት አለ። ምእራፍ ሲያበቃ (94)፣ ጣይት ኡ የ ጣሊያን ጦር ዉሃ አሳጥታ ወደ ምንጭ መዉሰድዋ እና በ እዛ ጣሊአን መወጋት ኡ እንደ ጦር-አዉድማ ዘዴአዊነት ስአይሆን እንደ ስነህይወትአዊ ጦርዉጊያ ቆጥሮ አቀረበልን። ግን እሚገድብ ወይም እሚወጋ እንጨት መሰካት፣ ጦር ን በ ነፃ ከ መሄድ ማገድ፣ እና ዉሃ መከልከል የ ዉጊያ ዘዴአዊነት ወይም ክሂሎትአዊትነትዎች (ተከኒክ) እንጂ ስነህይወት ለ ዉጊያ የ ዋለበት ጉዳይዎች አይደል ኡ ም። መጠጥ ዉሃ፣ እንጨት እና ምድር፣ ነፍስአልባ ግዙፍ አካልዎች ናቸው። ስነህይወት አይመለከትአቸውም፨
7. አንድ ቦታ በ እኩለሌሊት አይጥ ሆኖ ይወጣ አለ። የ ከተማ ባቡር ስለ ሌለ ሃዲድ አይመታኝም አለ። ግን መልሶ ባቡር እንደ አይመታኝ እጠነቀቅ አለሁ እና በ ጠጠርዎች እራመድአለሁ አለ። ይህ አብይ ጅሌት ነው። ምንዝሮት (በሬክኢንግ ደዉን) እናድርግ፨ በ ገፅ 75 ላይ ምእራፍ ዘጠኝ ሲገባ “መንፈቀሌሊት ነው” አለ። ወደ አይጥነት ተለወጠ። ወዲያው ወደ አንድ ጎሬ ገባ። ቀጣይ ምእራፍ በ ጎሬ ው የ መታ ው ሃሳብ ሲግጋራ አለቀ። ሁለት ምእራፍዎች በ ሌላ ሃሳብ ማጋራት አበቁ። አንድ አይጥ ሲጠጋ ው ምእራፍ ፲፫ ገባ። በ ገፅ 102 ምእራፍ ፲፬ መሀከል ወደ ከተማ ወጣ። በ እኩለሌሊት ቀላል ባቡር አገልግሎት ስለ ቆመ በ ሃዲድ ኡ ተራመደ። ምእራፍ ፲፭ ስለ እዛ ው መንደር አንድ ቤተመድሃኒት እየተናገረ አለቀ። ምእራፍ ፲፯  ሲገባ በ ሃዲድ እየተራመደ ሌላ ሃሳብዎች ኡ ን ሲያካፍል አለቀ። ምእራፍ ፲፯ ሲገባ ግን “…ባቡር ኡ እንደ አይመታኝ አድርጌ በ ጠጠር ኡ ጉዞዬ ን ወደ ጠላቴ አድርጌአለሁ።” አለ። ግን በ ቀጣይ ገፅ፣ 113 መሀከል ላይ፣ ስለ ንብረት እየአሰበ ቆይቶ ጎተራ ሲደርስ ነጋበት። ስለ እዚህ ቀላል ባቡር አስራሁለትሰኣት በ ወጋገን እስኪንቀስአቀስ እማይኖር ከ ሆነ አንዴ መደበቅ አንዴ መስጋት አይገብአዉም። ይህ ግን ዝብ አገነዛዘብ ኡ ሆኖ ተንፀባረቀ፨
8. ገፅ 105 ጀምሮ የ ደርግ አስተዳደር የ ሾመ ው ሐዋሳ ከንቲባ ታሪክ ን ይተርክ አለ። ግን ማን እንደ ሆነ እንኳን አልተናገረም። የ ተገደበበት የ አርሲ ወንዝ ምን ይባል አለ? እንዲህ ወስአኝ መረጃዎች የ ታሪክ ነፍስ ናቸው። ከ አለ በቂ ተዉላጠስምዎች ገለፃ ታሪክ ትረካ ዘበት ነው። ትርክት እንኳ በ ዝርዛሮት አቀማመጥ እሚሰምር፣ እሚገለጥ፣ እሚማርክ፣ እሚያብሰለስል፣ ወዘተ. ሆኖ ስአለ እንደ ሂስ አቅራቢ ይህ እዉነት ተብሎ ከ ተከወነ ሁነት ተመዝዞ እሚነገር ታሪክ ዝርዛሮት ይፈልግ አለ። ይህ ግን በ አንድ ህፃን ቤትስራ የ ተፃፈ ታሪክ-ነገራ አስመስሎት አለ። በ ተለየ፣ ሊቀምሁር አቀንቃኝ ይህ ን ሂደት ከ መተረክ ኡ አንፃር ዉድቀት ኡ አይጠበቅም። አይበረታታም። ከ እዚያ እሩቅ ነው፨

እንደ ሂስ ፈጽሞ አንገመግመውም። ግን ደግሞ ትንሽ እንሞክረው።
9. የ ትርክት ኡ ፍሰት እንደ ዔሊ ተራምዶ እንኳ አልፈጠነም። ትርክት ኡ በ እማይአቋርጥ ዝርው ትረካ ወሽነጥ ቆርጦ እሚአዘግም ነበር። የ ታሪክ ቀርፋፋነት ማለት የ ትልም ደባሪነት እና አቅለሽላሽነት መሰረት ነው። ይህ ደግሞ በ እማይአልቅ መጠን ተለጥጦ የአለ የ ደህንነት ኡ እዉነት ነበር፨
10. ሴራ ሲጨመቅ ደግ ይዘት አለው። አንድም ስለ አልነኬነት አመክዮ ነው። አልነካም! የ ነካኝን  ግን አይጥ ሆኜ ም እፋለም አለሁ ነው፨
11. መንትያ ሴራ ወይም ቢያንስ አማራጭ ሴራ ደግሞ ዘመን ኡ ን አይጥ ሆናች ሁ ዋጁት እሚል ጨለምተኛ ጭብጥ እሚያሽከረክር ነው፨
12. አለቅጥ (ኧንሰተይሊሽ) ዝርው ጥናትዎች ተቀነጫጭበው በ ምእራፍዎች በ መፍሰስ ትርክት ኡ ን እንክት አድርገው ከ ጠዝጣዥ ድባቴ በላይ እንደ ተጫጫኑት ወይም እንደውም ማለት ይቻል አለ፣ ሙሉኛ እንደ የአዝ ኡ ት ነበር ኡ። ትርክት ኡ እራስቅል ላይ ታላቅ አዋኪ እራስምታት ሆነው ተከምረውበት አሉ። ይህ በ እርግጥ ደግ ቀደዳ እንዲሆን በ አዉቆታ የ ተመረጠ ስልት እንደ ሆነ ይገመት አለ። በ ሃገረ ኢትዮጵያ ከቶ ሳይለመድ፣ ጭራሽ ለ አዋቂ ተደራሲዎች፣ ከ መሬት የ በቀለ ምናብቴ (ፈንተስዪ) ልብወለድ ማንም ለ ማቅረብ ለ እሚደርስ ከባድ ጀብድ ኡ ሊሆን ይችል አለ። ህዝብ ይህ ን የ እማይታወቅ ዘውግ ማንበብ አይፈልግ ይሆን አለ ተብሎ ሊገመት ይችል አለ። ወይም ምርአዊ (ሰሪየስ) ስነዉሳኔአዊ (ጵለቲከል) የ ሃገር ነጥብዎች ለ ማስተኮር ተፈለገ። ተወዳጅ ትርክት ን በ ማቆራረጥ ትኩረት እንዲቆይ ተገድዶ በ እዛ ጥበብ ም ሳቢአ ተገዝቶ፣ እነ እዚህ ን ዝርው ወሬዎች ለ መንገር አቅዶ ሊሆን ም ይችል አለ። በ ባሌም በ ቦሌ፣ ትርክት ኡ ን ማደን አታካች ነው። ጥሩ ወሬ አንኳ ቢወራ ታሪክ ግን በ ከፋ ደረጃ አስጠብቆ ይድኽ አለ። አማራጭ ግን ትርክት ነገራ ጥበብ ን ማደስ ወይም ስድ ጽሑፍአዊ ምላሽ ለ ጉዳይዎች ኡ ማበጀት ነበር። በ አንድ መንገድ ደግሞ የ ስልት አመራረጥ ሆኖ ስለ ቀረበ የ ታሪክ ፍሰት ትልቅ ችግር ነው ማለት ይከብድ አለ። ስልትአዊ ምርጫ ነበር እና። በ እርግጥ አለቅጥ አስቸገረ እንጂ የ ደራሲ ው አንድ ስልት-ገጽታ ይህ ዝርው ከ ፈጠራ ትርክት መደበል ነው። በ ደህንነት ኡ ግን እጅግ በዛ፨
13. ሌላው እጅግ ፅኑ የ አማርኛ ግድፈትዎች አሉ።  “Zoo” እምትለው ን በ ፍች መመለስ አለ። ግን ትክ ቃል አለው። መካነአራዊት። ብዙ አማርኛ ቃልዎች በ ንቀት ተመልክቶ ዉዳቂ ቋንቋ ተሰርቶ አለ። እንደ ደራሲ የ አማርኛ ቋንቋ ን ም ብቸኛ መተረኪአ አንጡራ መንገድ ኡ አድርጎ እንደ ቀረበ፣ እንዲህኡም እንደ ሃገርወዳድ ግለሰብ፣ አማርኛ ማበልፀግ እንጂ ይብስ ብሎ አግማምቶ መተው ለ ደራሲ ተገቢ እና ተቀባይም አይሆንም፨
14. ተያይዞ ግዕዝ ቁጥርዎች እሚወድድደው ይህ ደራሲ በ እዚህ ግን ዐረብኛ ቁጥሮች ን አዘዉትሮ አለ፨
15. ሌላው አርትዖትአዊ እርማት የ አልቃኘው ህትመት ቅጅ ነው። አንድአንዴ ህፃን ቤትስራ ወስዶ እንደ ተየበው፣ ደራሲ ወይም ዓርታዒ ወይን አዋቂ ሰው ስየይመለከተው ወደ ቤተማተሚአ ለ መጨረሻ ህትመት የ ደረሰ ይመስል አለ ብሎ የ አስጠረጥር አለ። እርግጥ ደግሞ የ ሆነው የ ሙኬ-እትም (galley proof) ከቶ አለመመርመር ኡ ነው። የ እትም ቅድመ-ሙከራ፣ በ ቅድመእይታ ከ አልተመለከተ፣ እንደ ገና ም፣ አስቀድሞም በ ጥን ቁርፋትዎች ከ ተተየበ፣ ደራሲ የ ተጨነቀበት ስራ አይመስል አለ። ስርአተነጥብዎች መንከርፈፍአቸው ን ቢታገስ ኡ ት እንኳ የ ሆሄዎች መቆረፍ እና ቃልዎች በ ተገቢ አማርኛ ቅርፅአቸው አለመቀመጥ አብጋኝ ነው፤ ይህ ን ስአይመለከት ኡ ለ መሻገር እና መጽሐፍ ኡ ን ለ መቋጨት፣ ወይም ቆራፊ ዓይንዎች መይያዝ ወይም ታጋሻ ወ ግድየለሽ (ማለትም ከፍተኛ መሀይም) አንባቢነት ን ይጠይቅ አለ። ምክንያት ኡ ም ከ እዚህ መነሻነት ዓነ.ዎች ሁሉ ተበለሻሽተው አሉ እና። ከ በአለልምድ ደራሲ እነ እዚህ ጫፍ እና ወጥ-እረገጥ ዓርትዖትአዊ ዝርክርክነትዎች ከ መጥ ኡ፣ አማርኛ ን እንደ አለው ሸፋዳ አቅም እንኳ መጠቀም ለ አንችል ነው። አማርኛ ላይ እንደ መተረኪአ ው ቋንቋአችን መጠበብ ከ አልተቻለ ው፣ እሚተረከው ም ዉዳቂ ትልም በ ሂደት ሊነትብ ይችል አለ። ስለ እዚህ፣ የ ቋንቋ ዉድቀት እንደ ማፈሪአ ገፅታ ው ተንጣልሎበት ግን በ እርግጥ ም አለ። ለ ምሳሌ በ አንፃራዊነት አጓጊ የ ሆነ ማብቂያ አካባቢ የ አለ ምእራፍ 35 ላይ አያን የ አስቀመጠች ው ን ወደ ሰው መመለሻ መድኀኒት ሲፈልግ ቆይቶ፣ ይህ ን መድኀኒት በ ዉሃ መተት እንደ አስቀመጠ ች ግን ተቆርፎ ተተየበ። ስለ እዛ፣ የ ታሪክ ሂደት ኡ ንፍጣም ፍሰት በ ተለየ እዛ አካባቢ አገኘ። ዘግይቶ በአለ ሁለት ሆሄ፣ ግን ወሳኝ ዉሃ እሚል ቃል ማግኘት የ አታካች ንባብነት ማረጋገጫ ነበር። ይህ ይዘት የ አልከተተ ዉድቀት ሆኖ ግን እንዲህ ሲከፋ ወደ ይዘት ጠረፍ ይቦረቡር እና የ አሰለች አለ። ጋን በ ጠጠር እዲደገፍ፣ ትልቅ ጽሕፈት በ ተራ ዓርትዖትአዊ ክሽፈትዎች ብስትስት እሚል ሊሆን አይገባም። የ ደራሲዎች ስራ፣ በ መጻፍ ብቻ አይቋጭም። በ ማረምም እንጂ። እናም፣ ጎደሎ ስራ እንደ ማድረግ፣ ይህ መሳለቅ በ ደራሲው ከ እራስኡ መጽሐፍ ተመልሶለት አለ። በ እርግጥ ደግሞ ከ ተመለከተው፨
16. ሌላ ው በ ምእራፍ አራት የ በ መብዛት መጥፋት ጽንሰሃሳብ ን ሲአጋራ እማያገናኝአቸው ን ነጥብዎች የ አነሳ እና ይገናኝ ኡ አሉ ብሎ ብቻ ግን ይተውአቸው አለ። በ ሃይማኖትዎች እና በ ዝግመተለዉጥ ዉሸት መላምትዎች እሚንቀሳቀስ ኡ “አብዝቶ ማጥፋት” እሚፈልግ ኡ ናቸው ብሎ ህዋሃት.ዎች ን ገለፀ። ግን በ ተለይ የ ዝግመተለዉጥ ከ እዚህ ጋር መገናኘት ን ከቶ በ ቀጥታ አላብራራም። ይህ ሌላ ው የ ዓርትዖት እንቅልፍ ነው፨
17. ሌላ ው ለ ማህበረሰብአዊ ሂስ እንዲመቸው ትርክት ኡ ን እጅግ አጎስቁሎ ቢያቀርብም፣ ከ ትርክት ከ መቅፅበት አፈንግጦ ማህበረሰብ ከ ተቸ ኋላ ልክ ሲመጣ ግን ለ ዘለገ አፍታ ቆሞ የ ነበረ ትርክት ጋር መሰኪያ ቀዳዳ ው ይጠፋት አለ። እንኳን አንባቢ እራስ ኡ የ ጀመረው ን ማደን ይከብደው ይመስልበት አለ። ትርክት ን ከ ሂስ ማሳሳም ልብወለድ ኡ ን፣ ወይም ይልቅ ኡ ን በ ተለየ ከ እዚህ አንፃር፣ መፅሐፍ ኡ ን ሙሉአካልዎች ኡ ን ትኩስ ንፍጥዎች ለቅልቆበት አለ። ምርጥ ምሳሌ ምእራፍ ፲፫ አለ። እርቦት ከ እስርቤት ኡ እንደ ወጣ አስአዉቆ መተረክ ጀመረ። ቻይና እና ኢትዮጵያ ሃገርአዊ ረሃብ ሲቆላ ስለ መለሱአቸው ግብረመልስዎች መለያየት ታሪክ፣ ሙሉ ምእራፍ ኡ ን ከትቦ ጨሰረሰ። በ ሁለት ዓነ.ዎች የ ተሰናበተው ን የ እራስ ኡ፣ መራብ ኡ ን ትርክት መልሶ መቀጠያ መንገድ አጣ። ብቻ ይህ ን ሁሉ የ ቻይና እረሃብ ታሪክ፣ እሩጫ ሲከውን በ ነበረብአቸው ቅጽበትዎች የ አሰበው ነገር እንደ ነበር ተናግሮ በ ማስአወቅ ምእራፍ ኡ ን ይቋጨ ው አለ። ነጋሪ አያሻም። ትርክት ኡ ገና ሲጀመር በ መቋረጥ ተንቋሽሾበት ሂስ እንደ ፈነጨ ቆይቶ ወሽመጥ ቆርጦ ይተው አለ። ይህ ስልት ምንም ሊሆን ይችል አለ። እዉነት ም ምርጥ ኡ ትረካ መንገድ አይሆንም። ቢያንስ ከ ዴርቶጋዳ ትርክት ፍሰት ጋር በ መሃል በ አነሰ መጠን እና በ ረዘመ እርቀት ተለያይተው እሚወረወር ኡ መሰል ሂስዎች የ ሰማይ የ አክለ ከ ደህንነት ኡ ተሽለው ነበር ኡ፨
18. ሌላ ው አይጥ ሆኖ፣ ከ አይጥ አፍ ሲተርክ አፈጋጊነት አለው። ደስ ይል አለ፨
19. ሌላ ው ሂስ አቅርቦ ቻይና ን እንድንሆን እንደ ቻይና መብል ስአንመርጥ እንብላ ይለን አለ። አንድም የ ኮቢድ-፲፱  ወረርሽኝ መፈጠር በ ወርዎች ይፋ እትም ኡ ን ቀድመዉት ነበር እና ምንአልባት አብዝቶ በ አቀረበው ሃሳብ አይኮነንም። የ ሌሊት ወፍ በልተው ወረርሽኝ ኡ ን እንደ አገኙ ጭምጭምታ ተነግሮ አለ እና። በ እርግጥ ብዙ እማይበላ ነገር በ መደበኛነት በ ቻይና ይበላ አለ። (ማእረግ ኡ ከ አባት ስም ኡ ጋር ን ስለ ሳትኩ ይቅርታ) ሮዳስ (ሊም.)  የ ተሰኘ ኢኦተቤ. (ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን) መምህር እንደ አለው በ ታላቅ ኡ መጽሐፍ ከ ተፈቀደ ዉጭ እሚበላ የለም። ብዙ መርዝአማነት የ አለው የ እንስሳ ዘረፍጥረት (ስጲሸስ) ስለ አለ፣ የ አገኙት ን መመገብ ለ ጤና አይመከርም። (አሁን ም በ ኢኦተቤ ትመ. የ ተሰራጨ ቃለመጠይቅ እንደ ነበር እና በ ሳንባቆልፍ-፲፱ ኢትዮጵያ መግባት ሰሞን እንደ አወራ ው እንጂ ቀን ኡ ን በ አውርጋጤ አላውቅም እና ይቅርታ።) ወደ ነጥብ ኡ ስንመለስ፣ በ እርግጥ ሲቸግር ጅብም ይበላ ይሆን አለ። ግን በ መደበኛነት ከ ሊቀምሁር ገፀባህሪይ አፍ በሽታዎች ከ ብዙ እንስሳዎች እንደ አሉ እሚአውቅ እንደ ሆነ ይጠበቅ ነበር። ይህ ከ መሆን ቀረ፨ ሲቀጥል፣ የ አልታረሰ ኡ ብዙ መሬትዎች እንደ አሉን በ እዛው ምእራፍ (፲፫) ጠቅስዎ ግን ወዲአው አይጥ ተመገቡ ማለት ወጥ ሃሳብ ማጣት ን ይገልጥበት አለ። ከ ታረሰ ስነምግባር ባህል እና ሃይማኖት ከ መቃረን ዉጭ መመገብ እና መጥገብ ከ ተቻለ ለ ምን አይጥ እና ዉሻ መመገብ ይነከረን አለ? በ ነጥብ ኡ ዉስጥ በ በቂ ወይን ብቃት አላብሰለሰለበትም። ይህ ከ ደራሲ ተገቢ፣ ተፈላጊ እና ተበረታች አይሆንም፨
20. በ ምእራፍ ሃያ (ገ. 128) አንድም እምነት መስደብ ወንጀል እሚባል ሊሆን እሚችል እና በ ኢትዮጵያ ፌደራል ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ስር የ ተደነገገ ሃይማኖት ላይ ማሾፍ (በላስፈሚ) መተላለፍ ይህም እንደ ጸረ-ክርስትና መሳይ አገላለጽ አለ፨
21. በ እዛ ው ገጽ በ ሰው ቋንቋ መናገር ከ አቆምኩ ብዙ ቀንዎች ሆኖኝ አለ ይል አለ። ይህ ግን ዉሸት ነበር። አይጥ ከ ሆነ ገና ሦስትኛ ቀን ኡ እንኳ አልደፈነም ነበር። ይህ ማለት፣ በ አቅጭ ቁጥር ከ አልተገለጸ እሚባለው ትንሽ ቀንዎች ወይም በጣም ትንሽ ቀንዎች ወይም መሰል ገለፃ ብቻ ነበር። ወር ወይም ወርዎች ወይም አመት(ዎች) ግን ብዙ ቀንዎች መባል ይችል ኡ አለ። ቢያንስ አንድ ሳምንት ወገብ ሳይቃረብ ብዙ ቀንዎች ማለት ዐዉድ ም ስለ አልተሰጠ ው ትልቅ ስህተት ነው። ገና ከ ቂሊንጦ ዉ ቤተእስረኛዎች ስአይነጋ ከ ወጣ ገና ወደ መጀመሪአ ው መዳረሻ ው መግባቱ ነበር፨ ለ ነገር ኡ ይህ ስህተት ከፍተኛ ሆኖ የ ተቋጨ ው ድሮ አይጥ የ ነበርኩ ጊዜ...እየአለ ደጋግሞ ሲናገር ነው። ድሮ በ ቀንዎች መሀከል የ አለ የ ጊዜ ክፍል ግን አይደለም። ህፃን እንኳ ድሮ ከ አለ ቢያንስ አመት ወይመ ሁለት አመት አልፎ የ አለ ጊዜ ነው። ቢአንስ ወር እና ወረወ በላይ ን ድሮ ይል አለ። እቅጭ ታሪክአዊ አቆጣጠርዎች እማይአውቅ ኡ ሽማግሌዎች እንኳ ድሮ ከ አሉ ዘመነ ቀኃሥ. (ቀዳምአዊ ኃይለሥላሴ) ማለት ነው እንጂ ኢህአዴግ. አይደለም። ዲዲሞስ ሊቀ ምሁር ኡ ግን ድሮ ሰው የነበርኩ ጊዜ እሚለው ወዲአው አይጥ ሲሆን ነው፨
22. እራስ ነፃ ማውጣት ሌላ ን ከ መረዳት ወይም መርዳት ወይም ለ ሌላ ከ መትረፍ ይቀድም አለ። ይህ ደጋግሞ እሚአነሳሳ ው ገለጻ ተገቢ ነበር። ነፃነት የ አልአገኘ ህዝብ ለ እራስ ኡ ስአይተርፍ ለ ማንም አይሆንም። ቀድሞ እራስ ማበልጸግ ተገቢ ነው። እራስ ነፃ ማዉጣት በ አመለካከትዎች ጥገኛ አለመሆን፣ ነፃ አመለካከት መከወን መቻል እና ንዋይአዊ ምንምአይሌ አቅም መያዝ ማለት ነው። እነ እዚህ ን የአምሟላ ግለሰው ለ ሌላ መትረፍ ይችል ዘንድ እድል አለ ው። በ ቀረ ከ እጅ አይሻል ዶማ ነው። እንደ ኢማኑኤል አደባዮር ሀብት አካብቶ ለ ማንም አልሰጥም ለ እእራስ ኤ ም አይበቃ ማለተወ አይደለም። ግን በ ንዋይ ም እራስ ነቻል ይገባ አለ። ይህ እራስ ነፃ ማዉጣት ይቅደም ይሚለው ጽንሰሐሳብ በ እርግጥ ለ ሀበሻ አንድ ከፍተኛ ስጦታ ነው። ነፃ እሚወጣ ግለሰው ከትቶ በ ፉከራ አይገታም። በ ማለቃቀስ ወይም ቅሬታ ላይ በ ማተኮር እና ተበደልኩ እሚል አስተሳሰብ ይዞ በ ማመንዠክ አይጠለፍ ም። ኃላፊነትዎች በ ድፍረት ወስዶ ትከሻ ው ላይ ይጭን አለ። ሌላ ን መጠበቅ ሙሉኛ (ፉሊ) ይረሳ አለ። እነ እዚህ ነፃ የ ወጣ ሰው አርማዎች መሀከል የ አሉ ናቸው። በ እርግጥ መንግስት ከ መተቸት፣ ታሪክዎች እና ትርክትዎች መዝዞ እሚረባ ነገር ስአይወለድበት ግን ከ መጋጨት፣ በ ባዶ ሆድ ም እኔ ምርጥ ሀገር እየአሉ ከ መሳሳት፣ ወደ ተገቢ መስመር መመለስ - ነፃ እራስ በ ማዉጣት - መነሳት ይገባ አለ። ትርክትዎች እና ታሪክዎች አልፈው አሉ። እኔ አካልአቸው አልነበርኩም። አባትዎችአችን እንጂ። ለ እነ እርስ ኤ ደግ ታሪክ ዉርስዎች ኩራት ለ መጥፎ ስራዎችአቸው ደግሞ መዝለል አደረወግ አለሁ። የ እኔ ታሪክ በ እኔ ይጻፍ አለ። ስለ እዚህ አካሄድ ብቻ ነፃ መሆን እችል አለ ሁ። ብሎ ሀበሻ በ አዲስ አንጎልዎች ህዳሴ መነሳት አለበት። ይህ እራስነፃ ማዉጣት ከ መበላላት እሚአድን፣ ሃላፊነት በ እጅ መዳፍዎች እንጂ አለፈ ታሪክ ወሬ ወይን ቀረርቶ እንደ እማይመጣ ማወቅ ይወልድለት አለ። እራስነፃ ማዉጣት በ ቀጥታ በ በዓሌ ግርማ ስራዎች (ለ ምሳሌ የ ህሊና ደወል እና ከ አድማስ በአሻገር) እና ሙሉጌታ አረግአዊ (ማረግአዊ) ዲቪ ሎተሪ ልብወለድዎች ተነወጣልለው የ ተዘረፈጥኡ ጭብጥዎች ናቸው። ይህ የ ሀገርአችን መበልጸጊአ ብቸኛ ሃቀኛ መንገድ ነው። ፍርፍር ከ ሰማይ ከ አልወረደ፣ በ ድስትዎች ግን በ ጥረት ከ ተሰራ እና ይህ ብቸኛ አማራጭ ወይም መልስ ኡ ከ ጤፍ መዝራት እሚጀምር ሰፊ ስነአሰራር ነው። ይህ ደግሞ በ ሌላ ማለቃቀስ፣ ማመካኘት፣ መወቃቀስ፣ መቀመጥ፣ ባዶ ጥንት የ አደግህ ነበር ህ ድለላ፣ ወዘተ. መሰል ነፃነት ወጥመድዎች በጣጥሶ መነሳት እና መሄድ ብቻ ይጠይቅ አለ። እራስ ነፃ ማዉጣት በ እርግጥ ዋና የ ሀበሻ ቤትስራ ነው። ይህ ን በ መጠን ኡ ይስማእከ ደጋግሞ ማዉራት ኡ እጹብ ነው። አዲስ እዉነት መፈለግ አይችልም እና ጫፍ የአለ እዉነት ይዞ ስለ መጣ በ እዚህ መኩራት አለበት። ተደራሲ ሊአመነዥክበት ይገባ ው አለ። ደግ ስጦታ ነው። እና ስ፤ እራስነፃ ማዉጣት ምንድን ነው???
23. (202) ላይ ሜንጦ ከ ሴትዎች ጋር ሲደንስ ሲአገኘው “...አሁን የ እሚንጋጋው ሰው፣ እርስ ኡ በ እኔ ፈንታ ወህኒ እስኪገባ ነው።...” ይል አለ። ነገርግን፣ ቀደም ሲል - ከ አገኘሁት ወይም እገድለው አለሁ፣ ወይም ይገድለኝ አለ - ብሎ ነበር እና አንዴ ለ በቀል ግድያ አንዴ ለ ማስአሰር እንደ እሚፈልግ ይንተባተብ አለ። ይህ አንድ ሃሳብ የ አልተከተለ ሌላ ው ትርክት ነው። ቀጥሎ ይህ ኢወጥ አመለካከት ፍፃሜ ው ላይ ም አለ። ከ ፀረአቀንቃኝ ኡ ዲዲሞስ ጋር በ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ተቀምጠው ሜንጦ ተይዞ ታሰረ። ወዲአው መልሶ ብአይታሰር ዘቅዝቄ እሰቅለው እና ፍትህ ከ መዳፍዎቼ አበጅ ነበር አለ። ወዲአው እዛ ው ደግሞ የ አያን አካሄድ ከ እርስ ኡ ይበልጥ አለ፣ በ ግል ፍትህ ፍለጋ ማህበረሰብ ይበታተን አለ ይል አለ። አንድ ሃሳብ ይዞ አልቆየም። ወይ መግደል ወይም ማሳሰር አስቦ አልቆየም። እንደ ቀውስ ሃሳብዎች ኢምክንያትአዊ ሆኖ መቀያየር ተገቢ አይሆንም። መጥፎ፨
24. መጽሐፍ ኡ ን በ ታሪክ ሲዘጋ “ፈጣሪ አስተምሮ ይማርአችሁ” በ እሚል ምርቃት ነበር። ይህ ምርቃት ከ የት ተነስቶ መጣ? ምን ማለት ነው? ተምሮ ስለ ምህረት ማግኘት አልተረከም። ምንም ስለ ፈጣሪ ምህረት ወይም መማር እና ምህረት ከ እዛ ማግኘት ን እሚአሳብቅ ነገር አልተነሳም። የትም። ታዲያ መቋጫ ምርቃት እንደ ቀዉስ አሮጊት እማይገናኝ ነገር አንስቶ መስጠት ምን አይነት ታሪክ ነገራ ጥበብ ነው? ለ ማንኛ ው ም አመክዮ ለ ሌለው ከፍተኛ ቸር ምርቃት ኡ አሜን እንጂ እንቢ አይባልም። አሜን፨
25. አይጥ መሆን ማምለጫ መንገድ እንጂ አይነተኛ የ ሴራ አካል ሆኖ አልታየም። አይጥ ስለ ሆነ ማምለጥ ን አቅልሎ ከወነ። በ ተረፈ እረጅም የ ጠቅላላ እንዲህ እናድርግ ወሬዎች እንደ አወራ መልሶ ሰው ሆነ። መቀሌ ደርሶ መመለስ ምንም ከፍተኛ የ ሴራ ተዓምር አይደለም። በ እርግጥ ከ አለው ቁንጽል የ ሴራ ቁመት ወይም ይዘት አንፃር ትልቅ ክፍል ሊመስል ይችል አለ። ይህ ግን በቂ አያደርገውም። ደካማ ሴራ። ወይም ቢአንስ፣ ይበልጥ መብለጭለጭ ይገባው የ ነበረ ወደ አይጥ የ መቀየር ጨቅላ-ትልም ብዙ ትርክት ስአይወልድ ወዲአው ሰው ተኮኖ ሁሉ አበቃ። ዞሮዞሮ፣ ጠንካራ አልነበረም፨
26. የ ሴራ ጉዳይ ከ ተነሳ፣ ከ አጠቃላይ ታሪክ ኡ ጋር ተዳብሎ፣ ከ ሁለት እስከ አራት ምእራፍዎች ብቻ በቂ ነበር ኡ። በ ቀረ፣ ወሬ ማጋራት ብቻ የ አጨቀ ው የ ጽሕፈት ስልት ነበር። ታሪክ ኡ እንደ ሁለት ፍሬ ትንፋሽ ብን ብሎ እሚቋጭ፣ ጽሑፍ ኡ ግን እጅግ እረዥም ነበር። ቢአንስ መመጣጠን ይገባ ው ነበር፨
27. በ እርግጥ ምንም እረዥም ታሪክ አልነበረም። ታሪክ ኡ እና ትልም ኡ በ ትክክልኛ ይዘት ኡ እንዲ ወጣ ተደርጎ ቢጨመቅ፣ አንድ አጭር ልብወለድ ብቻ ሆኖ ይጠልል አለ። ይህ በ አይነት ኡ የ ተለየ አደረገ ው። ሰፊ መደበኛ ወሬ እና ቁንጽል የ ፈጠራ ታሪክ የ ግድ ተዳምረው በ መጨረሻ ይፋቱበት አለ። እሚጋብኡ አይደሉም ነበር እና። አንድኛ ው ለ ሌላ ው ብሩህ ግብዓት አልነበረም። በ እርግጥ እንደ ወግ እሚበተነው ወሬ ከ እሚገባብአቸው ጭብጥዎች መካከል እሚቀር ስለ አልነበረ፣ ከ ሰማይ በታች የ ተተወ ጉዳይ ስለ አለልነበር፣ ከ አንድ አንድ ትልም ጋር አስታክኮ ወሬ ዉ ን ሁሉ ማጋባት አይቻልም ነበር። ቢሳካ እንኳ ኖሮ ትንግርትአዊ አስማት እንጂ እዉነት ጽሑፍ አይሆንም። ቀጣይ ጊዜ ላይ፣ አንድ ፍሬነገር ብቻ ቢአንስ ለ ምሳሌ ስነቁፋሮአዊ የ ሀገር ጉዳይዎች ብቻ ነቅሶ ጥልቅ-ስምጠት በ እርስ ኡ በ መከወን ደግ ትርክት ይዞ መድረስ ተገቢ ግብረመልስአዊ ምክረሃሳብ ኡ ነው፨
28. ሙስና እና ኢተጠያቂነት የ ኢትዮጵያ ስነህዝብ (ጶሊቲ) አብይ እንቅፋት ነው። በ እርግጥ እንደ ታሪክ የ አለው የ ደህንነት ኡ ታሪክ አስማት ተጠቅመን እናዋጋ ው እሚለ ው አንድ ምጸትአዊ አማራጭ ነው። መልሶ፣ በ ግልጽም እሚለው ደግሞ፣ አይጥ - ወይም አዉሬ - መሆን ለ ዘመን ኡ ጦርነት (በ ኢትዮጵያ የ ተንጣለለ ው ኢፍትህአዊነት ን ለ መዋጋት ማለት ነው) አስፈላጊ ነው ነበር። ነገርግን፣ አዉሬ መሆን አዉሬአዊ ፍጻሜ አምጥቶ ፍትህ ሲአስገኝ አያስመለክትም። ዘመን ኡ አዉሬ መሆን ከ ፈለገ፣ እንደ አዉሬ መዋጋት ከ ተገደድ ን መጨረሻ ምን ይሆን አለ? የ ጠነከረ መልስ የልም። እረጅም ጽሑፍ ዉስጥ በ አጭር የ ተቀጨ ትልም ስለ ሆነ ምንም መነሻ ሃሳብ ኡ - ዘመን ኡ ን አዉሬ ሁን ኡ እና ዋጅ ኡ - እሚለው እሳቤ ላይ የ ዳበረ ነገር አይጨበጥም። በ እርግጥ፣ ገና ከ መመስረት ኡ፣ ንፋስ እንደ በተነ ው ደመና ተጨብጦ ስአይቆይ፣ ተነክቶ ስአይሰምኡት፣ የ ከሸፈ ጭብጥ ነው። ግን፣ እንደ አንድ መስመሬ የ አክል ይህ ጭብጥ መዳሰስ ይችል አለ። ስጋ የ አልለበሰ፣ ቀጫጫ አጥንት እንደ ሆነ ው። በ ቀጣይ ድርሰትዎች ግን ጭብጥ ስጋ ቢጣልበት እሚጠበቅ ነው። የ ተነሳ ው ን ጭብጥ በ ተመለከተ ደግሞ፣ አዉሬ ስንሆን ተላልቀን እንደ ነበር በ ደም የ ጨቀየ ታሪክ ብቻ አምርተን ከ ቀኃሥ. መዉደቅ አንስቶ እስከ አሁን በ ጭካኔ መልስምት እንደ አልአደግን መገንዘብ እሚገባ ነው። አዉሬ ሆነው ፍትህ እና ነፃነት የ ፈለግኡ ኢህአፓ.ዎች ነጭ ሽብር ብለው ዘመን ኡ ን አዉሬ ፈላጊ አድርገው በ መገንዘብ አዉሬ ሆኑ። ግን ቀይ ሽብር መልስ ኡ ነበር። በ ተጽእኖ አዉሬ መሆን እራስመብላት ሆኖ አብዮት ልጆችዋን በላች አስሰኘ እና አስተረተ። ሃቀኛ አዉሬዎች ጎን ገፍቶአቸው ደንዎች የ ገባ ህዋሃት. አዉሬ ሆኖ አዉሬ ተዋጋ። ሲአሸንፍ ግን አቻ አዉሬ ሆነ። እነ ማህተመ ጋንዲ፣ ኒልሰን ማንዴልአ እና መርቲን ሉተር በ አዉሬ ን አዉሬ መሆን ስአይሆን መልአክ በ መሆን እናሸነወፍ ብለቀወ በ ልዝብ ተቃዉሞዎች ነፃ ወጥኡ። በ አሁንአዊ ታሪክ እድገት ደግሞ አዉሬ ን አዉሬ ሆኖ አሸነወፎ ምትክ አዉሬ የ ነበረ ኢህአዴግ. በ እጅዎች ማጣመር ከ አራትኪሎ ተባረረ። ማሸነፍ በ እርግጥ አዉሬነት ግድ አይፈልግም። ብቻ አንድ እይታ ሆኖ እሚቀነቀን ዘውግ ግን ነው። ቢሆንም፣ መቻቻል ተፈላጊነት አለው። መልአክም አዉሬም ወደ መሆን እሚል ኡ ሃሳብዎች ለ ማመዛዘን ይገባ አለ። ይህ በ አጭር ኡ የ ደህንነት ኡ ን ጭብጥ እና ሴራ ሞላጎደል አንጠልጥሎ ይተው አለ። ግን በ ተለይ ከ ጠበበ ፍች ከ ታየ ጠቃሚ እና ተደጋፊ ነው። ሀገር አዉሬ መሆን የለብአትም። ግን ፍትህ የ ተቀማ ከ እሚል ጠባብ አዉድ ደግ ነው። ታግሎ፣ አያን እንደ አለች ው ነፃነት ን በ መክፈል መታቀፍ ሊአስፈልግ ይችል አለ። ነፃነት ነፃ አይደለም። ከፈወተኛ ዋጋ አለ ው። አዉሬነት አንድአንዴ በ እርግጥ ተፈላጊ ሊሆን እሚችል ነቅ እና ደግ ሊባል እሚችልብአቸው ዐዉድዎች አሉ፨
29. በ ጠቅላላ፣ ደህንነት ኡ በ አንድ ጎን አታካች ሆኖ ሊገኝ ይችል አለ። የ ትርክት መዝናኛነት ለ መቅጠር ተፈልጎ ሲነበብ እና ከፍተኛ ጡንቸኛ ው የ ኢልቦለድ አካል ኡ በ አለ ማቋረጥ ሲአደነቃቅፍ፣ ንባብ ኡ ን የ መሰልቸት አመክዮ አካል ነው። ነገርግን፣ እንደ ጭብጥ ሲታይይ፣ ደህንነት ኡ ምንአልባት ምርጥ ኡ የ ደራሲ ው ልብወለድ ጥረት ስአይሆን አይቀርም። ከ ጭብጥአዊ ስኬት ሚዛን ደፊ ው ሥራ ነው። እነ ዴርቶጋዳ እና መሰል ተከታይዎች ዉስጥ የ ነበረ ው ምናብቴ ሞላጎደል፣ ሀገር ስለ ማሳደግ እና ሙስና እንዲህኡም ተይያያዥ ደፈናአዊ (ጀነሪክ) ጭብጥዎች ነበር። አሁን ግን ደራሲ ው ወደ ሽል ሃሳብአዊ ስምጠት ሰርጎ ይገኝ አለ። ደጋግሞ እሚአነሳ ው እራስ ነፃ ማዉጣት እሚል ጽንሰሃሳብ የ እኛ ሀገር ስነጥበብ ሁሉ ሊአንዣብብበት እሚገባ ሃሳብአዊ መንደር ነው። ዜጋዎች ሰርተው ስለ መለወጥ እንዲማር ኡ እና ስነዉሳኔአማ (ጵለቲካል) ተጋድሎ እንዲጀምር ኡ አይነተኛ ው ጉልህ መነሻ እና ትክክለኛ አቅም በ እዚህ አመክዮ ዙሪአ አለ። ግለሰብዎች እንደ ጎሳ ስአይሆን እንደ ነፃ አሃድ ፍጥረተ ሰው እራስ ን በ መተረጎም እና መንቀሳቀስ ለ እነ እርስ ኡ ምርጥ ህይወት ጥቅም መታገል መልመድ አለብአቸው። ይህ ከ ሁሉ ጉልበተኛ እና ደንበኛ ው ጎዳና ነው። ላይ ግልአዊ ልዩጥቅምዎች (ኧደቫንቲጀስ) መንቀጥቀጥ ዋና ስልተ አኗኗር አረዳድ ኡ ሆኖ በ ልዕለብዙሃን (ሱጵረሚጆሪትስ) አንጎል ሥር ሲሠድድ፣ የ እዚህ ስብስብ ኡ ዣንጥላ ማህበረሰብ፣ በ እርስ ኡ መንግስት ኡ ዉስጥ ህግዘብ (ጶሊስ) -ነት፣ አስመቻች (ፈሲሊቴተር) -ነት እና ደጋፊ ሚና ው ሰርጾ አፈር እንዲቆነጥጥ እና ተግቶ መንዘርፈፍ ኡ ላይ ተጽእኖዎች እና ጥያቄዎች በ አቅምአዊነት (ኢነርጀቲክሌ) መግፋት ይጀምር አለ። የ እዚህ ክርክርቴ (ኧርጊመንት) መወለጃ ማህጸን ኡ፣ ሰው ነፃ ሊሆን በ ግል መታተር ሲጀምር ሃብት እና ዕዉቀት እንደ እሚአበለጽገው ይማር አለ። ይህ ደግሞ ወደ እንቅስቃሴዎች ሲገባ እንደ እሚጠቅመው ስለ እሚገነዘብ፣ መንግስት ን ማዋከብ ይጀምር አለ። እሚሰሩ መዳፍዎች ቆፍ ሲገጥምአቸው፣ ችግርአቸው ጋር ተገናኝኡ ማለት ነው። ይህ ቅጽበት ለ ነፃነት መፈንጠቅአ ው፣ ልዑል እዉነት ነው። ይህ ን የ እነ እዚህ ታታሪ ዜጋዎች ገዳቢ ችግር ኡ ን መንግስት ወይም ተገቢ አካል እንዲአነሳ ው ማመልከት ይጀመር አለ ማለት ነው። ነገርግን፣ አነይነተኛ ው ዜጋ እማይንቀስአቀስ ከ ሆነ፣ መንግስት ለ ነፃነት ቢነሳ እንኳ ትኩረት ኡ በ ሌላ ነው። ሲቀጥል ግን ነፃነት ከ አለ መታተርዎች ኩርማን ነው። ሰው መስራት እና እንደ ልብ ተንቀሳቅሶ ዉጤትዎች በ ማሰስ ከ አልባከነ፣ ነፃነት እንደ አለ ው አይገነዘብም። በ መቀመጥ ከ ጀገነ፣ ወደ አለ መቀመጥ እሚገፋ የለም እና ነፃነት አጥጣ አይሰኝም። ሰው መታተር ሲጀምር ነፃ ከ ሆነ እሚገድበው አቅም ኡ ብቻ ነው። እሚገድበው ግን መንግስት በ ቅድመንቃት ወይም ልዝብተኝነት እሚፈጽመው ጋሬጣነት ላይ ከ ሆነ፣ ይህ ወደ ነፃነት ጎዳና አድራሽ ኆሃት ላይ መፋጠጥ ነው። በ እዚህ እና በ ቀደመ ው አቅም ማጠር ም ላይ፣ መንግስት ማበልጸግ አስመቻችነት እንዲወጣ መጠየቅ ይጀመር አለ። ማለትም፣ ሰው መንቀሳቀስ ከ አልጀመረ፣ መንግስት ነፃነት ሊጠብቅ እና ሊአስመቻች ወይም ግለሰው እንደ እዛ ው ነፃነት ኡ ን ሊጎርስ አይቻለውም። መንግስት መጥቶ ይህ ን የ ዜጋዎች ቆፍ መጥረግ ብቸኛ እና ህግአዊ መቋቋም የ አመጣለት ነባራአዊነትአዊ (ጵረግማቲከል) ው አላማ ው ነው።
30. ስለ እዚህ በ ማለት፣ ተገቢ አሽከርነት ይህ ን ዜጋዎች በ መስራት የ ገጠመአቸው ን ገፈት በ መጥረግ፣ መንግስት ግዴታ ው ን ሙሉኛ (ፉሊ) ይወጣ አለ። በ አገልግሎት ኡ ለ መቀጠል በቂ አመክዮ ሰርቶ የ ግል ኡ ን ዋጋ  አረጋግጥጦ አለ።  ስለ እዚህ፣ በ ህልምዎች ተጭኖ፣ ግል ን ለ ሥራዎች ዉጤት ሰብሳቢነት ወደ ትትረት መላክ መቻል፣ መስራት መቻል፣ በ እራስ ጥረትዎች ሃላፊነት ወስዶ መበልጸግ መቻል፣ ይህ ን ሁሉ እና ዙሪአ ው ን ማሰብ ማለት እራስ ነፃ ማውጣት አካል ሆነ። ወደ ሀገር ማደግ በ ተዘዋዋሪ አምጭ ው ደንበኛ የ ሃሳብ ማህጸን ይህ ነው ማለት ነው። ከ ግል ነፃ ማዉጣት እና ለ እራስ መሆን ወይም መብቃት ጋር እሚነገር ኡ ትርክትዎች ስለ እዚህ የ ምርጥዎች ታሪክ ዘዋሪ ድርሰትዎች ናቸው። የ እነ በዓሉ ግርማ ከ አዲስ አድማስ በአሻገር ወይም የ ህሊና ደወል እና የ ሙሉጌታ አረግአዊ (ማረግአዊ) ዲቪ ሎተሪ (1997 ዓም.) ድንቅ ልብወለድዎች በ ኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ዉጤትዎች ስብስብዎች መደርደሪአ ጫፍ ላይ መቀመጥ እሚገብአቸው የ ይለፍቃል የ ጨበጥኡት፣ ይህ መጨረሻ-ገሃድ (ፍይናል ገሃድ) ገብቶአቸው የ እነ እርስ ኡ ን ሥጋዎች መስቀይአ ሰረሰር አድርገው ስለ ተረኩት ነው። ግለስብ ነፃነት ዉስጥ ሆኖ ግልአዊነት ኡ ን በ ማበልጸግ በ እራስ ኡ ጥበብ ግል ኡ ን አበልጽጎ፣ እራስ ኡ ዙሪአ እሚሽከረከር ዓለም ኡ ን መቀየር አለበት እሚል ዓዉራ ጭብጥ ይዘው በ አንድ ኡ ኃይለቃል የ መሰከርኡ ናቸው። ይህ ትርክትአዊ ጭብጥ እርግጥ የ ማደግ ምስጢርዎች መሀከል ደረጃ-አንድ/ደረጃ-እጹብ እሚባል አንድ አባል ነው። የ ሀገር ነዋሪ ዜጋዎች ነፃመዉጣት ከ እራስ ነፃመዉጣት ብቻ መነሳት፣ መጎንቆል፣ ማበብ፣ መንዘርፈፍ፣ መቀስ ነው እሚችል የ ሆነ ው። ጎዳና ው ምትክ አይጠቁምም። ነፃነት ከ እራስ እንጂ ከ ሌላ አይወለድም። ማሳረጊአ አለ። ነፃነት እንደ አሸን ቢፈላ፣ ሰው ግን ነፃነት ከ አልአወቀ ለ እርስ ኡ ነፃነት ኡ የ ታመቀ እንጂ ገሃድ ከቶ አይደለም። ነፃነት ከ ልብ ሲፈነጥቅ፣ ገሃድ ግን መልሶለት የአን ከ አንፀባረቀ ፀሐይ ኡ ቦግታ ላይ ነው። ለ እዚህ መነሳት ግን የ ግል ዓይንዎች ሽፋሽፍት ከልቦ ማተር የ ወቅ እና ማድረግ አቅም ነው። በ ምንም እና ማንኛውም፣ ሁናቴ (ሲናረይዮ) ትክ ገሃድ የለም። የ ነፃነት መፈርጠጫ እና መዳኺአ ወለል ዋ የ ዜጋ ግል ነፃነት መከወን ብቻ ነው። ይህ ደግሞ በ በዓሉ ግርማ ከ አድማስ በአሻገር እንደ ተቀመጠው ው በ ልጅነት ቤተሰብ እና ከ ወጣትነት እስከ ሞት በ መንግስት ትከሻዎች ከ መዘርፈጥ ዜጋዎች ከ ተቆጠብኡ፣ የአንኤ ብቻ እናድግ አለ ን እንደ አለ ን ነው። ማረግአዊ ም እንደ አለ ን ዜጋዎች በ አንጎልአዊ መብቃት ተነፍተው በ ነፍስ ሲፋፍኡ፣ መንግስት ላይ እንደ ዥዋዥዌ መንጠልጠል (በ ትችት እና መጠበቅ) እሚከሰት የ አልነቃ አማራጭ ገሃድ እንደ ሆነ በ መሀከልዎችአችን የ ደለ ነው፨
31. ይህ ን ስልጡን ቋንቋ ደህንነት ኡ ተቀላቅሎ አለ። ነፃ እማወጣ ው ቀድሜ እራስ ኤ ን ነው እየ አለ ዲዲሞስ በ መናገር ኡ ዉስጥ ይደጋግም አለ። ነፃ ስወጣ፣ በ ዕዉቀት እና ንዋይ እራስ ኤ ን አበለጽግ አለሁ። ከ እዛ ለ ቤተሰብ እና ወገን መምጣት እጀምር አለሁ ይል አለ። ይህም ድግግሞሽ እሚአሰምረው ነጥብ ነው። እነ እዚህ ነጥብዎች ማንነትመሳይ (አይደንቲከል) መንትያ ናቸው። የ ሀገር ነፃነት ግል ነፃ በ መሆን እሚጀመረው ጉዞ ከ አንጎል እና ግልአዊ አኗኗር ብቻ እሚፈልቅ ነው። የአኔ ዓለም እና ሀገር ለ መመልከት ይቻል ስለ አለ ይህ ቅድመሁኔታ ሆነ። ምን ከ ማደግ እንደ ገደበን መመልከት እንድንችል ይህ መንገድ ፍቱን እረጅኢ ነው። የ አደኸየ ነገር ከ አለ - ስለ ደኸየን እና የ በአለጠግነት ህዝብነት ታሪክ እንደ ሌለ ን ይታወቅ አለ - እንድንመለከተው ከ በቃ ን ይህ ድል የ አሸናፊነት ኡ ገሚስ ነው። ችግርአችን ስዉር ደዌ ነው። በ ድህነት መማቀቅ ብቻ እናውቅ አለ ን። ስለ እዚህ እንስራ ብለ ን ለ መበልጸግ ቆርጠን ስንቆም ብቻ፣ የአኔ እሚገድበን ምን እንደ ሆነ እንመለከት አለን። እንደ አብነት፦ በ ህብረት መስራት እሚሻ ጉዳይ ን በ መተው ጥቅም ኡ ን ከ አጣን ሁልአችን ም በ ህብረት መስራት አስፈላጊ ነው ብለ ን ስለ እምናምን ወደ ችግር ኡ ን መፍታት እንድንሄድ መነሻ ው ይህ ነው። ዕዉቀት እና ክሂሎትዎች ከ አጣን መወለድ ኡ አይቋረጥም እና  ቢአንስ አድጎ እንደ እኛ በ ባዶ ሜዳ አፍጣጭ እንደ አይሆን ለ ልጅዎች ከ አቂያቂያይ ስርዓተትምህርትአች የ ዘለገ ጥራት የ አለ ው ዕዉቀት ማዕድ ስርዓት ጀምረን ጸረነፃነት ኡ ን ባርነት እንበቀል አለ ን። ከ ደረስን ግልማስተማር ን እንረባረብበት አለ ን። መልስ ኡ ከ እርስ ኡ ከ መነጨ፣ ሌላ መመልከት ለ ነገር ነው። በ ተለያይ ኡ መልክ፣ አካል፣ አቋቋም፣ ጽኑ-ድህነት፣ ጸጉር ወዘተ. አለመስተካከልዎች በ እሚአመጡአቸው ተጽእኖዎች ስነልቦናአዊ ምችዎች ከ አደነዘዝኡ ን፣ ለ እነ እዚህ ስነልቦናአዊ መፍትሔዎች ማበጀት ይቀጠል አለ ማለት ነው። ይህ ን ክዶ ነገ ጠዋት ዓይንዎችበጨው ብሎ ነፃነት ማለት በ ወፍዎች ለ መሰደብ ነው። ብቻ ብዙ የ አለማደግ ገደብዎች አሉ ን። በአይኖር ኡ ን እናድግ ስለ ነበር ይህ በ እርግጥ ጥያቄ የ ሌለ ው አመክዮ ነው። ይህ ገደብ ግን ሊናድ እየ አንድአንድኡ ዜጋ ለ ግል ኡ መሆን እና ቀዳሚ መሆን አለበት። እራስ መቻል ከ ስነልቦና እና ልጅነት ሊጠነሰስ ይገባ አለ። ይህ መፍተሔ የ ነፃመዉጣት ሙሉ ቅጥዎች (ዲመንሽንስ) ነው። በ ግል እራስ መቻል ሲጀመር ማወቅ እና መንቀሳቀስ ቅድመሁኔታ ሲሆን፣ ችግር ከ እንግዲህ ወዲአ አስቆሞ ን ነፃነት እና ፍሠሐ  እንዳይገድብ ምስጢር ኡ ሲገኝበት፣ ይህ እድገት አፋፍ ይሆን አለ። እና፤ ይስማዕከ፣ ከ ተራ ቅዠት እና ማንም የ ናጠጠ ች እና ድንቅ ሀገር በ ሆነ ች እሚላት እና እሚተርክላት የ ለየለት ቅዥት ሀገር ገንብቶ ከ ማስአየት ወደ ሊቅዎች (ኢሊትስ) ዐዉደ ጭብጥ አኮብኩቦ አለ። እነ በዓሉ እና ማረግአዊ ትልቅ ኡ የ ስነጥበብ ከፍታ ላይ የ ደረሱት የ እነ እርስ ኡ ከፍተኛ እዉነት አሰሳ አንድ ጭብጥወደብ ላይ ስለ ተወአቸው ነው። ዜጋአዊነት፤ ግለነፃነት። ዜጋአዊ ነፃነት ደግሞ ለ መብረር አይደለም። ማንም ሰው ጥማድ ክንፍዎች የሉትም። ለ ከፍተኛ መጎለት ወይም እንደ ልብ ለ መንግስት መስደብ እንዲህኡ አይደለም። በ መዘፍዘፍ እና በ ስድብ ማደግ የለም እና። ነፃነት ለ መስራት፣ ሐሴት አደና እና ማበብ፣ ህልም ን ለ ማለም እና ማሳደድ ብቻ ነው። በ ነፃነት ቅጥዎች አሉ። ገደብ ጓደኛ ነው። እማይነቃ ልዝብተኛነት እና ጥገኛአዊ ሃልዎታ ሌላዎች ኡ ቅጥ ማቆምያ ነቁጥዎች ናቸው።  በ ግል ጥረት ብቻ ስለ እሚታደግ፣ ነፃነት ይፈለግ አለ። እንደ ልብ በ ግል ሐሴት ስለ እሚዳሰስ ነፃነት ይፈለግ አለ። በ ግልግልጽ (ሰልፈኢቪደንት) -ነት በቂ አመክዮ ከ እራስ ኡ ጋር አላባአዊ ሆኖ ስለ አለ ው ነፃነት አለ ቅድመሁኔታ መሆን አለበት። ቀድመን እንደ አልንው፤ ግን ነፃነት ነፃነት ለ እማይገባ ው ለውጥ የለውም። በ የትኛውም የ ነፃነት ትርጓሜ፣ ነፃ ቢደረግ፣ ሰው እና እራስ ኡ ን በ ዕዉቀት እና ክሂሎትዎች አበልጽጎ ከ አልተለወጠ፣ በ ነፃነት ምን አለ? ስለ እዚህ በ ማለት ነፃነት ከ ዕዉቀት እና ንዋይ፣ ከ ኀልዎት ጋር ቀጥታ ይገናኝ መጣ። ይህ ን ከፍተኛ ጭብጥ መነካካት በ መሞከር ኡ ይስማእከ በ እዚህ ኛ ው ጊዜ ከ ምርአዊነት (ሲሪየስነስ) ደሴት ገብቶ አለ። የ ኢትየጵያ ጫፍ ስነጥበብአዊ፣ ፍልስፍናአዊ፣ ስነዉሳኔአዊ እና ገሃድ ጃክማሰሮ ን ሰብሮት አለ። ስለ እዚህ ከ መመኘት ወደ ማሰብ የ ተሸጋገረበት ሥራ ው ነው። ይህ ግን ብቻ በ ደህንነት ኡ አልነበረም። ከ እዚህ ስኬት ወደ ቀጣይ ደረጃ ም ተራምዶ አለ። ይህ
32. ይህ፣ ስትሰር ኡ ነፃ ስትወጥኡ ሃገር ታድግአለች። ምክንያት ኡ ም እናንተ ሁልአችሁ አድጋችሁ አለ እና፤ ከ አለ በ ኋላ፣ እንዴት እንስራ፣ በ ምን ጋሻ እና ጦር የ እኛ ገደብዎች ን እንግጠም፣ ስንል አንድ አማራጭ ሰጥቶ አለ። ይህ ም አዉሬ ለበስ ገጸባህሪ የአዝ ኡ እሚለው ጉርሻ ነው። ዘመን ኡ አዉሬ ይወድድ አለ። መንግስት ስር እንደ መንግስት አላማ ህዝብ ማገልገል ስአይሆን ሙስና መዘወር እሚከወንበት ድር ነው የ አለ ው፤ ስለ እዚህ አዉሬ ለበስ ስብእና ይዝአችሁ ተንቀሳቀስ ኡ እሚል ሃሳብ የአነሳ አለ። ይህ ቀጣይ ደረጃ በ ጭብጥ ኡ ገፍቶ ሲራመድበት ነው። ነገርግን፣ እንደአለመታደል፣ ይህ ቅጥያ ስኩ አልነበረም። ጭብጥ ኡ ከ ተቀረጸ በ ኋላ ወደ ሴራ እና ትርክት ጀርባአጥንት ሊሰቀል ሲል ጭብጥአዊ ጉድጓድ ማለፍ ተስኖት ወድቆ ሰምጦ አለ። ህጸጽ አለበት። ይህ ም፣ በቀረ አዉሬ ሆኖ ከ ማምለጥ፣ በ አዉሬ መሆን ሴራአዊ ስኬት ወይም ፍፃሜ አልጨበጠም። እንደ አዉሬ አልተዋጋም። በ ፎከረበት አዉሬነት ለ እይታ አልደመቀም። ዞሮዞሮ አይጥ አይጥ ነው። አዉሬ አዉሬ ሰው ም ሰው። ምንም ጽኑ ልዩነት በ ሴራ ው አልተመለከተም። ለ ማምለጥ አይጥ መሆን የ ሴራ መጀመሪአ እንጂ መጨረሻ አይደለም። ተመልጦ ሲወጣ ግርምት ገማጅ አይጥ የመሆን ሴራ የለም። ካርታ ከ። መግፋት ተአምረ-አይጥ አይደለም። የ ተጠነሰሰ ሴራ ዉሃ ው አልተሞላም። ፍትሕ በ አያን እርዳታ በ ሰው አካሄድ ደንብዎች ከቶ በ ጨዋ ስርዓት ተቀበለ እንጂ አዉሬ መሆን ከ ጡዘት እንኳ የ ደረሰ ጭብጥ አልነበረም። አዉሬነት ወዲአው ወደ ሰብአዊነት ፈጥኖ የ አፈገፍግ አለ፤ ይህ እስኪሆን ኢልብወለድአዊ የ መጽሐፍ ኡ ክንፍ ለ ዘለገ መካንጊዜ (ስጲሥታየም) አንሳፈፈ ው እንጂ። ይህ ከፍተኛ ልብወለድ ትርክት ጉድፍ ነው። ግን፣ እስከ ንፍጥ ኡ፣ መከበብ እሚገባ ው እና ሀገር መረባረብ የ አለበት ጭብጥ ላይ ከ ብዙ አስርታት ጀርባ በርሮ ስለ ተመለሰበት የ ደግሞ መንካት ጥረት ኡ ሊደነቅ ይገባ አለ። በቀረ ከ እዚህ ጭብጥ፣ አዲስ እዉነት አይመጣም እና። እዉነት አይቀየርም። ከ ተቀየረ፣ እዉነት አልነበረም እና። እዉነት ኡ በ ተገቢ መጠን እና ድንቅ ስነጽሑፍአዊ መስህብ ስኬት አጀብ የ ተጨለፈ ው በ እነ በዓሉ ምእት ኩርማን ገደማ ጥረትዎች ነበር። በ እየ ቆይታ ው ዜጋአዊ መበልጸግ ትርክት ነገራ እየአገረሸ ይኸው ማረግአዊ የ አስአመረ እና የ ደገማት አቻ እዉነት ዛሬ ም ይስማዕከ በ ስነጽሑፍ ሲደነድን ነክቶ ጨረፈአት። እሚመስለው ይህ ነው። ሃቅ ኡ አንድ ጎዳና ብቻ አለ ው። ነፃመውጣት ከ እራስነፃማዉጣት በቀረ፣ ሊወራ አፍ እሚአስከፍት እምብዛም መልስ የለውም። ለ እዚህ ደግ ግብረመልስዎች፣ ለ ቀርኡት ደግሞ ትችት ነቀሳዎች ተገቢ ነበር ኡ። በ ጠቅላላ ወደ ከ ስነአመክዮአዊነት (ራሽናሊዝም) ወደ ተግባርተሞክሮአዊነት (ኢምጰረሲዝም) እሚአወርድ፣ ቤተኛ ሽማግሌ ጭብጥ ተነስቶ የ ወርቅ ስነጽሑፍአዊ ስኬትዎችአችን የ ገደልድማሚቶ ማጓራት በ መሆን እዉነት ኡ ዛሬም እንደ ወትሮ ው እኛ ው ጋር እንደ አለ ነግሮ ን ተዘግቶ አለ። ይህ ምንምአይሌነት (ፊየርነስ) በ እዚህ ስኬት ተሸልሞ እስከ ጉድለት ኡ ግን ቢሆንም፣ ሲደማመር እና ሲቀናነስ፣ በ ይሁንታ አጀብዎች መታለፍ የ አለበት ነው። ተግባርተሞክሮአዊነት መልስ ኡ ነው። ተነስቶ፣ በዓሉ በ ህሊና ደወል እንደ አለ ው የ ጨቀይኡ መዳፍዎች በ እኛ አካልዎች መፈለግ፣ ማረግአዊ እንደ አለ ው በ አንጎል ግልብልጸጋ መትጋት፣ ምንአልባት እንደ ግልአዊ አመለካከት አዉሬ መሆን ከ አሽሻ መሆን እና ነፃነት ን ከ መዳፍዎች ጥረትዎች መግለጥ ገሃድ ሆኖ አለ።  ስነአመክዮአዊነት እንዲወለድ እና እንዲአግዝ ከ መጥራት በቀረ፣ ተግባርተሞክሮአዊነት እጅ እማይሰጥ፣ ብቸኛ የ ነፃነት ዓውራጎዳና ነው። ግልነፃነት የ ሀገር ነፃነት ባይተዋር መስራች ነው፨
33. አስር ተአምረኛ ገጽዎች! በ ደህንነት ኡ ዉስጥ ጥቂት (ቃለ)ምልልስዎች ብቻ አሉ። ገጽ 152 ከ እረጅም አፍታ በ ኋላ፣ ይህ እሚቀጥልበት ነው። እዉነትኛ ቃለምልልስዎች እጅግ ትንሽ እና ወደ መጨረሻ እሚራወጥ ኡ ናቸው። ይህ ታሪክ ኡ ን ለ መፈጸም ሲዋከብ አብሮ እሚከሰት ተረፈ ጭንቅንቅ ነው። በ ዓይነ-ገመድ ምልልስዎች ከ አስር ገጽዎች እሚዘልል ኡ አይሆንም። አንድኛ መደብ አንፃር ትረካ ቢሆንም ግን ምልልስዎች መጥፋትአቸው ከፍተኛ የ ታሪክ መጥፋት እንደ አለበት ማስረጃ ነው፨

Comments

Popular posts from this blog

SOME POPULAR ETHIOPIAN SAYINGS AND PROVERBS WITH THEIR TRANSLATION AND EXPLANATION IN ENGLISH.1

SOME POPULAR ETHIOPIAN SAYINGS AND PROVERBS WITH THEIR TRANSLATION AND EXPLANATION IN ENGLISH. 2

SOME POPULAR ETHIOPIAN SAYINGS AND PROVERBS WITH THEIR TRANSLATION AND EXPLANATION IN ENGLISH. 3