እውነት የጠማው ሰው (THE MAN THIRSTY OF TRUTH) “እውነት እና ውሃ ምንጊዜም ከላይ ነው።” (ልምድ (የተለመደ) ጥቅስ) “ሀሰት ስለበዛ፣ እውነት ሆነ ዋዛ” (ዳንኤል አበራ፣ የአማርኛ ተረትና ለምሣሌዎች፣ ፲፱፻፺፰፣ ባለሶስት ትእይንት በመደበኛ እና ሰውኛ ዘይቤ ተቀላቅሎ የተፃፈ። ገ.፫፤ አሃዛዊ ቅጂውን ያግኙ ፧ በዳዊት ደገፉ (ሐረር እርሻ ኮሌጅ)፣ ህትመት ተስፋ ማተሚያ ፲፱፻፵፱፣ ባለሶስት ትእይንት በመደበኛ እና ሰውኛ ዘይቤ ተቀላቅሎ የተፃፈ አስቂኝ፤ በረቂቅ ጉዳዮች የሚመራር፤ ልብወለድ ድራማ፨ • ትልም እውነት በውሸት፥ ምቀኝነት፥ ክፋት፥ ጭካኔ፥ ቅሌት፥ ተንኮል፥ ስንፍና፥ እና አባታቸው ሠይጣን ተጠልቶ እንዲወገድ በማህበራቸው ተወስኖበት ሊሰቅሉት ሲል፣ መልኣክ ከእግዚአብሄር ተልኮ ያድነዋል፤ ቃራኒዎቹ ይገደላሉ፤ እየወደቀ ሳለ እንደምንም ያልተለዩት ፍቅር፥ ተስፋ፣ ክብር እና እምነትም ተጨምረው በሰው ህይወት ዳግመኛ እንዲያንሰራሩ ይወስናሉ፨ ይህም፧ በትእይንት ፩ኛ፧ እውነት መሀላሀሰት አይቶ፣ መተማመንም ተከድቶ፣ በብስጭት ለሁለት ሆነው ከውሸት ጋር ሃሳባዊ ጥል ያረጋሉ። እውነት ማመንን የውሸትን እና የመከዳዳትን ነገረስራ፣ መሸነፋቸው የማይቀር መሆኑን እያስረዳ እስከ ምጽኣት እንዲበረታ ይመክረዋል። ደስተኛ ምቀኝነትም አጊንቷቸው ያገኛቸውን ታታሪዎች ጠልቶ ስንፍናን ጠርቶ በመላክ አስንፎ እንዳሰናከላቸው ያሳውቃቸዋል። በተፈጠረ ሙግትም ምቀኝነት እውነትን ለመግደል ማቀዱን አሳውቆ በመዛት ይሄዳል። ማመን ተቃራኒዎቹን ሲፈራ እውነት አደፋፍሮት እንዲመርጥ ይጠይቀዋል፤ የማታማታ የእውነትን አይሸነፌነትን ተነጋግረውበት በመቀበል አብሮነታቸውን ያድሳሉ። በትእይንት ፪ኛ፧ ቅሌት እና ክብር ተጣልተው እውነት እ...
Posts
Showing posts with the label እውነት የጠማው ሰው